የ06 ቀበሌ ሰራተኞች የደሞዛቸውን 15% ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡
የ06 ቀበሌ ሰራተኞች የደሞዛቸውን 15% ለጀግናዉ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ቀበሌ 06 ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ ባደረጉት ዉይይት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት የደሞዛቸው 15% ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሀገራችን አትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በሰሜን እዝ ላይ አሸባሪዉ የህዉዋት አጥፊ ቡድን ጥቅምት24/2013ዓ.ም ጥቃት ማድረሱ ይታወሳል እንዲሁም በንጹሃን ዜጎች ላይ ንብረት የማዉደም ህይወት የማጥፋት እና የዜጎችን…


