ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን፤ አመሻሹን በ06 ቀበሌ ቀፊራ ገበያ ውስጥ የሚገኙ መንገዶችን ቅኝት አድርገዋል። ከዚህ ቀደም በሳምንታዊ የፅዳት ዘመቻ ላይ በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት፤ የቀበሌው ፅ/ቤት ከደንብ አስከባሪና ከፀጥታ አካላት ጋር በሠራው የግንዛቤና ህግ የማስከበር ስራ፤ ከመኖሪያ ቤቶች በሚለቀቅ ፍሳሽ ቆሻሻ ምክንያት ይበከሉ የነበሩ የገበያው መንገዶች መሻሻል እንደታየባቸው ተመልክተዋል።
ምንጭ፦ከንቲባ ጽ/ቤት


