በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች በከተማው ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች የተመደበላቸውን ነዳጅ ከክልሉ ውጪ አሳልፈው ለመሸጥ ሲሞክሩ የተደረሰባቸው ከአድራጎታቸው እንዲቆቡ ለነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ አስታወቁ፡፡ (ህዳር 16/2014 ዓ.ም.)