Play deposit 5 pound slots Starburst Ports

    Content Starburst Slot Structure Starburst Rtp Nine Areas Position 75 Free Spins An educated Web based casinos To have United states of america Participants For the video game utilizing the latest app, it includes players a reasonable and you will higher sense at any online gambling enterprise. For those who visit the lobbies of the…

    Read More

      በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ

      በመቀበር ላይ የሚገኘውን አሸባሪው ህወሓትን ለመታደግ የተካሄደው ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋለጠ *********************** አሸባሪው ህወሓትን ከሚቀበርበት ጉድጓድ ለመታደግ የሽብር ቡድኑ አባላትና ምዕራባውያን የጥቅም አጋሮቹ ዲፕሎማቶች ያካሄዱት ምሥጢራዊ ስብሰባ ተጋልጧል። ብርሃነ ገብረ ክርስቶስና ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሐቅን ጨምሮ የአሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ የውጭ አመራሮች፤ እንዲሁም የጥቅም አጋሮቻቸው ምዕራባውያንና ዳያስፖራዎች ወደ መቃብራቸው እየተሸኙ ያሉትን የሽብር ቡድኖች ለማዳን ድብቅ ምክክር አካሂደዋል። ከዚህ…

      Read More

        Awareness given on the importance and implementation of the concept of rebranding

        Awareness given on the importance and implementation of the concept of rebranding The Dire Dawa Administration Mayor’s Office provided awareness on the importance and implementation of the concept of rebranding to the Institution’s staff and other Accountable Institutions. The Dire Dawa Administration Mayor’s Office, taking advantage of the opportunity presented by our country and the…

        Read More

          የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ መግለጫ ቁጥር ሦስት ኅዳር 16 ቀን 2014

          የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ዕዝ ዛሬ ማምሻውን ተሰብስቦ፣ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁን የተመለከቱ ወቅታዊ ሁኔታዎችን ገምግሟል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከተያዘለት ዓላማ አኳያ አፈጻጸሙ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን አረጋግጧል። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተጀመሩ ሥራዎችን ለማጠናከርና ዕንቅፋት የሚሆኑትን ችግሮች ለማስወገድ የሚከተሉትን አራት ትእዛዞች አስተላልፏል። 1. የመለዮ ለባሾች ዩኒፎርም የራሱ የሆነ የአለባበስ ሕግና ሥርዓት አለው። ከዚህ ሕግና ሥርዓት ውጭ የመለዮ…

          Read More

            በድሬዳዋ ከተማ የሚገኙ የነዳጅ ማደያዎች በከተማው ለሚገኙ ተሸከርካሪዎች የተመደበላቸውን ነዳጅ ከክልሉ ውጪ አሳልፈው ለመሸጥ ሲሞክሩ የተደረሰባቸው ከአድራጎታቸው እንዲቆቡ ለነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ማስጠንቀቂያ መሰጠቱን ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ አስታወቁ፡፡ (ህዳር 16/2014 ዓ.ም.)

            Read More

              Qorshaha mashaariicaha sanad misaaniyeedka 2014 T.I ee ismaamulkani diri dhabe ayay maayarka ismaamulka iyo madax xafiiseedyadu kala saxeexdeen.

              Ismaamulka ayaa muduyinki ugu danbeeyay waxaa ka socday mashaariico kala duwan oo aan wakhtigi loogu tala galay lasoo gaba gabayin waxaana sanad miisaaniyeedkani rubiciisi koobaad aan soo dhaafnay la qorsheeyay in la dar dargaliyo mashaaricaha la bilaabay ee kasocda ismaamulka. Qorshahani ayaa waxaa si wada jir ah usoo wada diyaariyay xafiiska maaliyada ismaamulka iyo waliba…

              Read More

                በአስተዳደሩ የተጠቃለለ የ2014 ዓ/ም የካፒታል ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ ዕቅድ የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከዲር ጁሃር ከአስፈጻሚ ተቋማት ጋር የቃል ኪዳን ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄዷል፡፡

                በድሬዳዋ አስተዳደር የሚፈጸሙ የካፒታል ፕሮጀክቶች ነባርና በዚህ ዓመት መጠናቀቅ ያለባቸው ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶአቸው እንደሚሰሩ ነው የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር የተናገሩት፡፡ የካፒታል ፕሮጀክቶቹ እቅድ በአስተዳደሩ ገንዝብና ኢኮኖሚ ቢሮና ፕሮጀክቶቹን በሚያስፈጽሙ ተቋማት በጋራ ተዘጋጅቶ በዛሬው ቀን የፊርማ ስነ-ስርዓት የተቋማት ኃላፊዎች እና ክቡር ከንቲባው ተፈራርመዋል፡፡

                Read More