በአስተዳደሩ የተጠቃለለ የ2014 ዓ/ም የካፒታል ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ ዕቅድ የአስተዳደሩ ከንቲባ ክቡር አቶ ከዲር ጁሃር ከአስፈጻሚ ተቋማት ጋር የቃል ኪዳን ሰነድ የፊርማ ስነ-ስርዓት ተካሄዷል፡፡ 5 years ago5 years ago01 mins በድሬዳዋ አስተዳደር የሚፈጸሙ የካፒታል ፕሮጀክቶች ነባርና በዚህ ዓመት መጠናቀቅ ያለባቸው ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶአቸው እንደሚሰሩ ነው የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሃር የተናገሩት፡፡ የካፒታል ፕሮጀክቶቹ እቅድ በአስተዳደሩ ገንዝብና ኢኮኖሚ ቢሮና ፕሮጀክቶቹን በሚያስፈጽሙ ተቋማት በጋራ ተዘጋጅቶ በዛሬው ቀን የፊርማ ስነ-ስርዓት የተቋማት ኃላፊዎች እና ክቡር ከንቲባው ተፈራርመዋል፡፡ Post navigation Previous: ባለፉት ሁለት ቀናት በባቲ ግንባር 6 የአሸባሪው ቡድን የአርሚና የኮር ከፍተኛ አመራሮች ተደመሰሱ፤ በከሚሴ ግንባርም 6 ከፍተኛ የጠላት ጦር አመራሮች ተደምስሰዋልNext: Piroojektoota Kaapitaalaa bara 2014 irratti Waliigalteen malatteefame.
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom2 weeks ago2 weeks ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom2 weeks ago2 weeks ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom2 weeks ago2 weeks ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom2 weeks ago2 weeks ago 0