የኮንስትራክሽን፣ቤቶችና ማዘጋጃቤታዊ ቋሚ ኮሚቴ የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ግምገማውን አጠናክሮ ቀጥሏል
የኮንስትራክሽን ቤቶችና መዘጋጃቤታዊ ቋሚ ኮሚቴ የመንገዶች ባለስልጣንን የግማሽ ዓመት ሥራ አፈጻጸም፣ የስልሳ ቀን እቅድ አፈጻጸም እና በከተማም በገጠርም ከፕሮጀክቶች አፈጻጸም ዙሪያ የመስክ ምልከታ አካሂዷል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ የስልሳ ቀን ዕቅድ አፈፃፀም እንዲሁም ከብሔር ብሔረሰቦች ጋር ተያይዞም የተሰሩ የከተማ የአስፋልት ጥገና 500 ሜትር ታቅዶ ከሁለት ኪሎ መጠገኑን፣ በከተማው የተለያዩ ጭለማ የነበሩ ቦታዎች ማብራት መቻሉን…


