በድሬዳዋ አስተዳደር እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ ሊጠናቀቁ እንደሚገባ ተገለፀ ።

    በ 2014 በጀት አመት በድሬዳዋ አስተዳደር ማለቅ የነበረባቸው የመንግስት ፕሮጀክቶች አፈፃፀማቸው ላይ መዘግየቶች እየተስተዋሉ ሲሆን እነዚህም ፕሮጀክቶች ያልተጠናቀቁበትን ምክንያት በመለየት የሚጠናቀቁበት ሁኔታ ላይ የመፍትሄ አቅጣጫ ለማስቀመጥ ይቻል ዘንድ ከኮንትራክተሮች ፣ ከግንባታ ባለቤቶች እንዲሁም ከግብአት አቅራቢዎች ጋር በዛሬው እለት ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ ላይም ኮንትራክተሮች በስራቸው ላይ አሉ ያሉትን ችግሮች ያነሱ ሲሆን በተለይም የዲዛይን ችግር ፣ የሲሚንቶ…

    Read More

      የሲቪክ ማህበራት ነዋሪውን ህብረተሰብ ተጠቃሚ የሚያደርጉ ስራዎችን መስራት እንደሚገባቸው ተገለፀ ።

      በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ሲቪክ ማህበራት የ 90 ቀናት እቅድ አፈፃፀም ላይ ከነዋሪው ህብረተሰብ ጋር ውይይት አድርገዋል ። በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙና መንግስታዊ ያልሆኑ የሲቪክ ማህበራት በከተማው ላይ በተለያዩ የማህበራዊ እንዲሁም የኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ተሳታፊ ሆነው በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ ሲሆን እነዚህም ሲቪክ ማህበራት በተለይም በማህበራዊም ሆነ በኢኮኖሚ ጉዳዮች ላይ እየሰሩት ያሉትን ስራዎች ብሎም መንግስት ባስቀመጠው የ 90…

      Read More