የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ በመዲናችን በአዲስ አበባ ከተማ በመከናወን ላይ የሚገኙና በሰብዓዊ ልማት ላይ ያተኮሩ የጓሮ ግብርና ሥራዎችንና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን የማኅበረሰብ ክፍሎች ለመመገብ የሚያስችሉ የምገባ ማዕከላትን ተዘዋዉረዉ ተጎብኝቷል ። እንደዚህ ያሉት ሥራዎች የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ወሳኝ መሆናቸዉን የገለጹት ክቡር ጠቅላይ ሚኒሰቴር ዶ/ር አብይ አህመድ እንድህ አይነት ሰብአዊ ልማት ላይ ያተኮሩ የጓሮ ግብርና ስራዎች በሁሉም አካባቢዎች በስፋት ሊከናወኑ ያስፈልጋል ብለዋል

    Read More

      “በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥ እና በኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ ጥቃት እና መተዳደሪያን ማውደም ተቀባይነት የለውም። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤኒንሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልሎች፣ ዋና ዓላማቸው ኅብረተሰቡን ማሸበር በሆነ አካላት የተፈጸመው የሰው ልጆችን ህይወት የሚቀጥፍ ዘግናኝ ድርጊት የምንታገሰው አይደለም። ጥቃት በደረሰባቸው አካባቢዎች ሰላም እና ደህንነትን መመለስ አሁንም ቅድሚያ የምንሰጠው ተግባራችን ነው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

      Read More

        የተገኙ ተቋማዊ ለውጦችን በማስቀጠል ለድሬደዋ ፍፁም ሰላማዊነት ይበልጥ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ::

        ኮሚሽነር አለሙ መግራን ጨምሮ የማእረግ እድገትና በተሻለ የአመራር ብቃት ተሸላሚ ለሆኑ ስትራቴጂክ አመራሮች የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ተካሂዷል:: የኢ/ፌደራል ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ባሳለፍነው ግንቦት ወር የስትራቴጂክ አመራር የመአረግ እድገትና እንዲሁም በተሰጠ የአመራር ብቃት የተሻለ የመሪነት ሚና ለነበራቸው አመራሮች የሜዴይና ሌሎች እውቅናና ሽልማት የተበረከተ ሲሆን ይህንንም በማስመልከት ነው በመድረኩ የመአረግ እድገት ላገኙና ሽልማት ለተበረከተላቸው የድ/ዳ ፖሊስ አመራሮች…

        Read More