በሱዳን ወታደራዊ አስተዳደሩን በመቃወም በተነሳው ህዝባዊ ተቃውሞ እስካሁን አራት ሰዎች ለህልፈት ተዳርገዋል

    አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን ወታደራዊ አስተዳደሩን በመቃወም በወጡ ሰልፈኞች ተቃውሞ ስትናጥ ውላለች። አሁንም በቀጠለው የተቃውሞ ሰልፍ እስካሁን አራት ሰዎች ለህልፈት መዳረጋቸውን የሱዳን ዶክተሮች ማዕከላዊ ኮሚቴ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። ማዕከላዊ ኮሚቴው ሰልፈኞቹ በኦምዱርማን ከተማ በተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ከፀጥታ ሃይሎች በተተኮሰ ጥይት መመታታቸውንም ነው ያስታወቀው። ወታደራዊ አስተዳደሩም “የሚሊየኖች ተቃውሞ” በሚል…

    Read More

      የአስተዳደሩ ንግድ ና ኢንዱስትሪ ቢሮ በሚንስትሮች ምክር ቤት በወጣው የነዳጅ ድጎማ ደንብ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄዱ፡፡

      የንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ በሚንስትሮች ምክር ቤት በወጣው የነዳጅ ድጎማ ደንብ ዙሪያ ከነዳጅ ማደያ ባለቤቶች ፣በትራንስፖርት ዘርፍ ከተሰማሩ አሽከርካሪዎች እና ከፀጥታ አካላት ጋር ውይይት አድርገዋል ፡፡ የውይይት መድረኩ በነዳጅ ድጎማ ደንብ ዙሪያ ፣የአፈጻጸም መመሪያዎች እና በተዘጋጁ የአሰራር መተግበሪያ ዙሪያ ለባለድርሻ አካላት ግንዛቤ ለማስጨበጥ መዘጋጀቱ ነው የተገለጸው፡፡ በመድረኩም በሚንስትሮች ምክር ቤት የወጣውን የነዳጅ ድጎማ ደንብ ዙሪያ ማብራሪያ…

      Read More

        የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ወይዘሮ ዛህራ ሑመድን የሊጉ ፕሬዝዳንት አድርጎ መረጠ

        በሃዋሳ ከተማ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ እየተካሄደ ያለው የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ አንደኛ ጉባኤ ወይዘሮ ዛህራ ሑመድን የሊጉ ፕሬዝዳንት ሆነው እንዲያገለግሉ መርጧል። ወይዘሮ ዛህራ ሑመድ የብልጽግና ፓርቲ የሴቶች ሊግን በፕሬዝዳንት እንዲያገለግሉ በጉባኤው የተመረጡት 713 ድምፅ አግኝተው ነው። እንዲሁም ወይዘሮ መስከረም አበበና ወይዘሮ ጠይባ ሀሰን 553 እና 486 ድምፅ በቅደም ተከተል በማግኘት የሊጉ ምክትል ፕሬዝዳንቶች ሆነው በጉባኤው…

        Read More

          የአፍሪካ ቀንድ ፋይናንስ ሚኒስትሮች የቀጠናዊ ንግድ ኢኒሼቲቭ ፍኖተ ካርታ አጸደቀ

          የአፍሪካ ቀንድ የፋይናንስና ንግድ ሚኒስትሮች በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ የንግድ አመቺ ኢኒሼቲቭ ፍኖተ ካርታ ለማጽደቅ በበየነ መረብ የተወያዩ ሲሆን ሚኒስትሮቹ በፍኖተ ካርታው ፕሮጀክቶች ዝግጅትና አተገባበር ሁኔታን ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸዋል። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ፣ የኬንያ፣ የጅቡቲ፣ የሶማሊያ እና የደቡብ ሱዳን የገንዘብና ንግድ ሚኒስትሮች እንደሁም የዓለም ባንክ፣ የአውሮፓ ህብረት፣ የአፍሪካ ልማት ባንክና ኢጋድን ጨምሮ ከፍተኛ የአጋር አካላት ተወካዮች…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር በጤናው መስክ የሚነሱትን ጥያቄዎች ለመፍታት ዘርፈ-ብዙ ስራዎች በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።

            በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር በጤናው መስክ መሰራት ያሉባቸውን ስራዎች አስመልክቶ የተለያዩ ጥያቄዎች ተነስተው የነበረ ሲሆን እነዚህም ጥያቄዎች በዋናነት የህብረተሰብ ጤና መድህን ተደራሽነት ላይ ያሉ ችግሮች ፣ የመድሀኒትና የህክምና ቁሳቁሶች አቅርቦት ችግር ፣ የቢዮ አዋሌ ጤና ጣቢያ ላይ የሚገኘው የድንገተኛ የቀዶ ህክምና አገልግሎት ከመጀመሩ ጋር ተያይዞ ያለ ችግር ፣ በጤናው ዘርፍ የሰተሰማሩ ሞያተኞች የሙያ ስነ-ምግባርና…

            Read More

              Hawaasni tarkaanfii olaantummaa seeraa fudhatamaa jiru keessatti qooda fudhachaa jira

              Ministeerri Tajaajila Kominikeeshinii Mootummaa Dr. Laggasaa Tulluu haala yeroorratti ibsa miidiyaaleef kennaniin, kallattii mana maree nageenyaafi tika Biyyaalessaan ka’ameen, hojiin seera kabachiisuu gaggeeffamaa jiraan bu’aa gaarii argamsiisaa jiraachuu ibsaniiru. Qaamoleen nageenyaa hawaasa waliin ta’uun tarkaanfii garee shororkeessitootarratti fudhateen miseensonni garechaa hedduun barbadeeffamuu fi kanneen bosonaa keessa faca’uun dhokatan hawaasaa waliin ta’uun adamsamaa jiraachuu himaniiru. Ammas…

              Read More

                ” በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎ ፍቃድ መረሃ-ግብር በድሬ ደዋ ከተማ ተጀመረ፡፡

                ሰኔ 23,2014 ዓ.ም የክረምት ወራትን ምክንያት በማድረግ በድሬ ዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ሰፖርት ኮሚሽንና በኢትዮጵያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ሚንስቴር አማካኝነት የተዘጋጀ የ2014 ዓ.ም የበጎ ፍቃደኝነት መርሃ-ግብር የአረንጓዴ አሻራን በማሳረፍ፣ደም በመለገስና የአቅመደካሞች ቤት በማደስ ተጀመረ፡፡ መርሃ-ግብሩ ተናንት በ22/10/2014 ዓ.ም በሀረር ከተማ የተጀመረ ሲሆን በዛሬው ዕለትም በድሬደዋ የኢትዮጵያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የተከበሩ ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬና የድሬ ዳዋ…

                Read More

                  በድሬዳዋ አሰተዳደር የ2014ዓ.ም የስምንተኛ ክፍል መልቂያ (የሚኒስትሪ) ፈተና ከሰኔ 28 እስከ 30 ባለዉ ጊዜ ይሰጣል፡፡

                  ከተማ አቀፍ የሆነው የስምንተኛ ክፍል ፈተና ከ7ሺ በላይ የሆኑ ተማሪዎችን ከሰኔ 28 እስከ ሰኔ 30 2014 ዓ.ም ለመፈተን መዘጋጀቱን የድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በድሬዳዋ ትምህርት ቢሮ ስር ባሉ ጣቢያዎቹ የሚገኙ ሰባት ሺ ስልሳ የስምንተኛ ክፍል ተማሪዎች ለማስፈተን ዝግጅቱን እያጠናቀቀ መሆኑን በትምህርት ቢሮ የ ፈተና ዝግጅት አስተባባሪ አቶ ሳሙኤል ነጋሽ ገልጸዋል። የፈተና ዝግጅቱ ተጠናቆ የህትመት ስራዉ…

                  Read More

                    Sagantaan Tola’ooltummaa Dargaggootaa Ji’oottan Gannaa Kan Bara 2014 Magaalaa Dirree Dhawaatti Mata-Duree Tola-Ooltummaan Olqabbii Itoophiyaatiif! Jedhuun Jalqabame.

                    Waxabajjii 23,2014 ji’oottan gannaa sababeeffachuudhaan Sagantaa tola-ooltummaa dargaggootaa ji’oottan gannaa bara 2014 Komishiniin Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsa Dirree Dhawaa Ministeera Dhimmoota Dubartootaafi Hawaasummaa waliin ta’uun Qophaa’e, magaalaa Dirree Dhawaatti sagantaa faan mgriisaa, dhiiga arjoomuufi manneen namoota humna dhabanii haaroomsuutin jalqabeme. Sagantaan hojii tola-ooltummaa dargaggootaa guutuu biyyaa kan bara kanaa kaleessa Magaalaa Harararitti jalqabame yommuu ta’u, har’as…

                    Read More

                      ከጂቡቲ የተነሱ 200 ነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ከአዲስ አበባ ውጪ በየሠፈሩ ተደብቀው መገኘታቸው ተገለጸ

                      በተለያዩ ከተሞች ተደብቀው የተገኙት ቦቴዎች ዛሬ እስከ 10 ሰዓት ተኩል ላይ ነዳጁን ማራገፋቸውን ሪፖርት ካላደረጉ እርምጃ ይወስድባቸዋል =============== ከጂቡቲ ተነስተው አዲስ አበባና የተለያዩ ዋና ከተሞች መድረስ የነበረባቸው 200 ነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ከአዲስ አበባ ውጪ በየሠፈሩ ተደብቀው መገኘታቸውን የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታውቋል። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰዓረላ አብዱላሂ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤ በተለይ አዲስ አበባና ሌሎች ዋና…

                      Read More