ከ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ ሚኒሰቴር ድሬዳዋ ቅሪንጫፍ የተላለፈ ማሳሰቢያ ::

    የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚነት ምዝገባ በሂደት ላይ የሚገኘውን የታለመለት የነዳጅ ድጎማ በቴክኖሎጂ በማገዝ ተግባራዊ ለማድረግ ከትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ጋር በጋራ እየሠራን እንገኛለን። በዚህም መሠረት በድጎማው ተጠቃሚ እንድትሆኑ የተለያችሁ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪ ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎች አገልግሎቱ የሚሰጠው በቴሌብር አማካኝነት ስለሆነ በኢትዮ ቴሌኮም የሸያጭ ማዕከላት ዋና ወይም ቅጂ ሊብሬ እንዲሁም የታደሰ መታወቂያ በመያዝ የተሸከርካሪውን…

    Read More

      የኑሮ ውድነትን ለማረጋጋት እየተወሰደ ያለው እርምጃ ለውጥ እያመጣ ነው የድሬዳዋ ነዋሪዎች

      የኑሮ ውድነትን ለመቋቋም በድሬዳዋ የተጀመረው የቅዳሜና የእሁድ ገበያ ሸማቾችና አምራቾችን የሚያገናኝና ወቅታዊውን የኑሮ ውድነት ለመቋቋም የሚያግዝ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የድሬዳዋ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የግብርና ቢሮ በበኩሉ ባለፉት የገበያ ቀናት አበረታች ውጤት በግብርና ምርቶች ላይ እየተገኘ በመሆኑ ገበያው አመቺ በሆኑ በየአካባቢዎች ይስፋፋል ተብሏል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ቢሮ የህብረት ስራ ማህበራት ግብአትና ግብይት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ኑረዲን…

      Read More

        ለሶስተኛው ዙር የኮቪድ-19 ወረርሺኝ መከላከያ ክትባት ዘመቻ መሳካት ሁሉም የበኩሉን ድርሻ መወጣት እንዳለበት ተገለፀ ።

        የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በሽታ በሀገራችን ብሎም በድሬዳዋ አስተዳደር ከተከሰተበት ጊዜ አንስቶ በሽታውን ከመከካከልና ከመቆጣጣጠር አኳያ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ሲሰሩ ቆይተዋል ። በተለይም የኮቪድ-19 ወረርሺኝ በሽታን ለመከላከል እስካሁን በተከናወኑ ሁሉን አቀፍ የመከላከል ተግባራት ባለፍት ሁለት ዙሮች በተሰጠው የኮቪድ-19 ወረርሺኝ መከላከያ ክትባት አማካኝነት የወረርሺኙ ስርጭት መጠንና በበሽታው ለከፍተኛ ህመምና ሞት የሚዳረጉ ህሙማን ቁጥርን መቀነስ ተችሏል ። በድሬዳዋ አስተዳደር…

        Read More

          ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ የላቀ ስትራተጂ አመራር በመስጠት የክብር ሜዳይ ተሸለሙ ::

          በመስዋእትነታችን የሀገራችን አንድነትና የህዝባችን ሰላም ይረጋገጣል በሚል መሪ ቃል የፖሊስ የምስጋናና እውቅና ፕሮግራም የሀገሪቱ ጠ/ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተገኙበት በድምቀት ተካሂዷል ። በዚህ ደማቅ ክብረ በአል ላይ ከፍተኛ ጀብድ የፈፀሙ የፖሊስ አመራር እና አባላት የክብር ሜዳይ ሽልማት የተሸለሙ ሲሆን የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምርያ አዘዥ ኮሚሽነር ዓለሙ መግራ የላቀ ስትራተጂ አመራር በመስጠት የክብር ሜዳይ እንዲሁም ም/ኮ…

          Read More

            የድሬደዋ ደወሌ ምድር ባቡር ያለዉን እምቅ ሀብት በመጠቀም ለከተማዋ ብሎም ለምስራቅ ኢትዮጲያ ኩራት የሆነ ተቋም ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ።

            በአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ የተመራ ከተለያዩ ተቋማት የተወጣጡ አመራሮች የድሬደዋ ደወሌ ምድር ባቡርን ጎብኝተዋል።በቅርቡ የሚኒስትሮች ም/ቤት መጋቢት 24 ቀን 2014 ባሣለፈዉ ዉሣኔ የድሬደዋ አስተዳደር ከድሬደዋ እስከ ደወሌ ድረስ ያለዉን የምድር ባቡር ንብረት በባለቤትነት እንዲያስተዳድር መወሠኑ የሚታወስ ነዉ።በጉብኝቱ ላይ የአስተዳደሩ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊን ጨምሮ የንብረት ርክክብ ኮሚቴ አባላትና የተለያዩ አመራሮች ተገኝተዋል። ዘገባው…

            Read More

              የአለም የአካባቢ ቀን “አንድ ምድር ብቻ” በሚል መሪ ቃል በድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ በፓናል ውይይት ተከበረ፡፡

              ዘንድሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ49ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ29 ጊዜ የተከበረውን የዓለም የአካባቢ ቀንን ምክንያት በማድረግ የድሬደዋ ዩኒቨርሲቲና የድሬደዋ አስተዳደር አካባቢ ፣ደን እና አየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን በመተባበር የፓናል ውይይት አካሂደዋል፡፡ በዚሁ የፓናል ውይይት ላይ በዩኒቨርሲቲው የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብ ኮሌጅ ዲን የሆኑት ዶ/ር አለማየሁ ዘውዴ ባደረጉት የእንኳን ደህና መጣቹህ ንግግራቸው ከጊዜ ወደ ጊዜ በከፍተኛ መጠን…

              Read More

                ለመንግስት ሠራተኞች የፓርቲ አባላት ሲሰጥ የቆየዉ ” አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፣ አዲሰ አገራዊ እምርታ” ስልጠና ተጠናቀቀ ።

                ላለፉት አራት ቀናት በድሬዳዋ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት እንዲሁም በሳቢያን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሲሰጥ የቆየዉ የብልጽግና ፓርቲ አባላት የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች አቅም ግንባታ ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል ፡፡ “አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፤ አዲስ ሀገራዊ እምርታ” በሚል መሪ ቃል ለተከታታይ 4 ቀናት የብልጽግና ፓርቲ አባላት የሆኑ የመንግስት ሰራተኞች አቅም ግንባት ስልጠና ከሀሙስ ቀን ግንቦት 25…

                Read More

                  በህገ-ወጥ የሲሚንቶ ንግድ ላይ እየተደረገ ያለው የክትትልና ቁጥጥር ስራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለፀ ።

                  ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተስተዋለ ያለውን ከፍተኛ የሆነ የሲሚንቶ ዋጋ ጭማሪ ብሎም የአቅርቦት ችግር ለመፍታት ይቻል ዘንድ ከሲሚንቶ ፋብሪካዎች ጋር በቅርበት በመሆን በመስራት ላይ የሚገኝ ሲሆን ነገር ግን አንድ አንድ ቸርቻሪዎች በአጭር ለመበልፀግ በማበለም በህገ-ወጥ የሲሚንቶ ንግድ ላይ በመሰማራት የሲሚንቶ ውድነትና አቅርቦት እጥረት ችግር እንዲከሰት እያደረጉት ይገኛሉ ። የአስተዳደሩ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮም ባደረገው…

                  Read More