በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ በድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል በሪፎርሙ/በለውጥ ሥራው በተፈፀሙ ተግባራት በአገልግሎት አሰጣጥና በሌሎችም መስኮች መሻሻሎች እየታዩ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የድል ጮራ ሪፈራል ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ ወ/ሮ ሙና ኢብራሂም በሆስፒታሉ ለበርካታ ጊዜያት በህብረተሰቡ ሲነሱ የነበሩ የአገልግሎት አሰጣጥና ሌሎችም ጥያቄዎች ሪፎርሙ/የለውጥ ሥራው ከተጀመረ ወዲህ የህብረተሰቡ ጥያቄዎች እየተመለሱ መሆኑንና በአገልግሎት አሰጣጥና በሌሎችም መስኮች መሻሻሎች እየተዩ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ○አሠራር ላይ ከተገኙ ለውጦች አንፃር በሆስፒታሉ በሪፎርሙ/በለውጥ ሥራው ሂደት በኦፕሬሽን/ ቀዶ ጥገና ክፍል ውስጥ ወደ ሥራ ያልገቡ ባዶ ክፍሎችን…


