በ2015 #አዲስ_ዓመት ዋዜማ፤ የጳጉሜ ወር 5 ቀናትን፤ በተለያዩ መልካም ተግባራት ለማሳለፍ ተዘጋጅተናል። ጳጉሜ 1 “የበጎ ፈቃድ ቀን” ነው። ነገ ማክሰኞ ጠዋት 2:00 በአስተዳደሩ ምክር ቤት ግቢ ተገኝቼ ደም እለግሳለሁ። #እናንተስ❓ 4 years ago4 years ago01 mins የተከበራችሁ የአስተዳደራችን ነዋሪዎች እያንዳንዳችን ካለን ጊዜ፣ ገንዘብ፣ ጉልበት፣ ንብረት እና እውቀት ላይ በመቀነስ፤ የነገውን ዕለት በተለያዩ የበጎ ፈቃድ ተግባራት እንድናሳልፍ ወንድማዊ ጥሪዬን አቀርባለሁ። ከድር ጁሀር የድሬዳዋ አሰተዳደር ከንቲባ #ጳጉሜን_በመደመር ድሬዳዋ Post navigation Previous: ኢትዮ ቴሌኮም በድሬዳዋ አስተዳደር ለችግር የተጋለጡ ህፃናት ማቆያና ማገገሚያ ማዕከል የ 100 ሺህ ብር ድጋፍ አበረከተNext: ሰሞኑን በአስተዳደራችን የዘነበው ዝናብ ባስከተለው ጎርፍ በገጠርና በከተማ ቀበሌዎች የሰዎች ህይወት አልፏል፤ የአካል ጉዳትም ደርሷል። በዚህም የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናት እመኛለሁ።
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom3 days ago2 days ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom3 days ago2 days ago 0
Qormaanni Ministirii Kutaa 6ffaa Bara 2018 Sadarkaa Bulchinsaatti Har’a Kennamuu Jalqabe. direcom4 days ago2 days ago 0