በአሰተዳደራችን የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በ ምሰለ ዕናት፣ምስራቅ ጀግኖች፣ በኢመቤታችንና ሳቢያን ቁጥር 2 ትምህርት ቤቶች ተካሂዷል!!
በ2015 ዓ.ም የትምህርት ማሰጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ ከከንቲባ ጽ/ቤት እና ከአሰተዳደሩ ትምህርት ቢሮ የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮቾ የተገኙ ሲሆን
በ2014 በጀት አመት በአሰተዳደራችን የተማሪ ውጤት ከማሻሻል አንፃር ከፍተኛ ስራዎች ሲሰሩ እንደነበር እና በዘንድሮዉ የትምህርት ዘመን የተሻለ ዉጤት ለማሰመዝገብ ሁሉም የትምህርት ባለድርሻ አካላት በሙሉ የበኩላቸዉን እንድወጡ ከፍተኛ አመራሩ ጥሪ አሰተላልፈዋል።


