ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ሁለተኛ ዙር ድጋፍ ተደረገ። በድሬዳዋ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ሁለተኛ ዙር ብር 6.8 ሚሊየን ግምት ያላቸው የበሬና ፍየል ቁም ከብቶች እንዲሁም ስንቅና ቁሳቁሶች ድጋፍ በአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች አማካይነት ተደረገ።

    ለሁለተኛ ዙር የተደረገው ድጋፍ ከአስተዳደሩ ባለሀብቶችና ነዋሪዎች እንዲሁም የመንግስት ሰራተኞች ሲሆን ድጋፉ እስከ ጦርነቱ ፍጻሜ እንደሚቀጥል በቢሾፍቱ ባስረከቡበት ወቅት ተገልጿል። የድሬደዋ አስተዳደሩ ለሀገር መከላከያ ደጀንነት ያረጋገጠበትን የስንቅ ድጋፍ ተገኝቶ ያስረከበ ሲሆን በርክክቡ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የአስተዳደሩ ገንዘብና ኢኮነሚ ልማት ቢሮና የአስተዳደሩ ብልፅግና ፅ/ቤት ምክትል ሀላፊ ተገኝተዋል።

    Read More

      ያገለገሉ የፕላስቲክ ኮዳዎችን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውል ግዙፍ ፋብሪካ በድሬዳዋ አስተዳደር ስራውን በይፋ ጀመረ ።

      በ 10 ሺህ ካሬ ሜትር ላይ በሁለት አመት ጊዜ ውስጥ ከ 400 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ የተገነባውና ያገለገሉ የፕላስቲክ ኮዳዎችን መልሶ ጥቅም ላይ የሚያውለው የመንገሻ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ( MIG ) ፋብሪካን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች በተገኙበት ተመርቋል ። በዚሁም የምርቃት መርሀ-ግብር ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ…

      Read More

        መስከረም 9/ 2015ዓ.ም በዛሬው እለት በሁሉም የመንግስትና የግል ትምህርት ተቋማት የ2015ዓ.ም የትምህርት ዘመንን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር እየተካሄደ ይገኛል፡፡

        የትምህርት ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ በእመቤታችን ጀምሮ ሳቢያን ቁ.2 ት/ቤት እንዲሁም በምስለ እናት ት/ቤት የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ፣ ም/ቢሮ ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ እንዲሁም የማህበራዊ ዘርፍ የከንቲባው አማካሪ አቶ ዑመር አህመድ በጋራ በመሆን በት/ቤቶች የአጀማመር ሂደቱን በመስክ ምልከታ የተደረገበት ነበር፡፡ በ2015 ዓመት የትምህርት ዘመን 6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፣የ8ኛ…

        Read More

          እንኳን ለ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ!!

          በአሰተዳደራችን የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በ ምሰለ ዕናት፣ምስራቅ ጀግኖች፣ በኢመቤታችንና ሳቢያን ቁጥር 2 ትምህርት ቤቶች ተካሂዷል!! በ2015 ዓ.ም የትምህርት ማሰጀመሪያ መረሃ ግብሩ ላይ ከከንቲባ ጽ/ቤት እና ከአሰተዳደሩ ትምህርት ቢሮ የተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮቾ የተገኙ ሲሆን በ2014 በጀት አመት በአሰተዳደራችን የተማሪ ውጤት ከማሻሻል አንፃር ከፍተኛ ስራዎች ሲሰሩ እንደነበር እና በዘንድሮዉ የትምህርት ዘመን የተሻለ ዉጤት…

          Read More