ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሰን ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሰን በበርካታ የሁለትዮሽ እና የባለብዙ ወገን ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከውይይቱ በኋላ፥ ኢትዮጵያ እና ዴንማርክ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት ያላቸው ሀገራት ናቸው ብለዋል።

ይህ ግንኙነት ለተጠናከረ የሁለትዮሽ ትብብር ደልዳላ መሠረት ሆኖ የሚያገለግል ነው ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *