አቶ ፍአድ አባስ አንጋፋው የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም የሳር ንጣፍ ስራን የ FIFA ደረጃን በጠበቀ መልኩ በጥራት ሰርተው በማስረከባቸው በዛሬው እለት ከክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እጅ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሁም ዋንጫ ተበርክቶለታል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *