ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር ለዲያስፖራ የሚሰጠው አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በድሬደዋ አስተዳደር በንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአስተዳደሩ ከሚገኙ የመንግስትና የግል ተቋማት ለዲያስፎራ የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ ይረዳ ዘንድ ከዲያስፖራ ፎካል ፐርሰን ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ:: በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የቅድሚያ ኢንቨስትመንት መስክ እና መሬት በማቅረብ እና በማልማት የተሻለ የካፒታል አቅም ያላቸው ዲያስፖራዎችን በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስክ እንዲሳተፉ ለማስቻል እና የቤቶች…

Read More