በድሬዳዋ አስተዳደሩ ለውጡን ተከትሎ በትራንስፖርት ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች አበረታች መሆናቸው ተገለፀ።
#DGC | ህዳር / 2017 ዓ.ም በአስተዳደሩ ለውጡን ተከትሎ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ለሀገራዊ ብሎም ለአስተዳደሩ እድገት የሚኖራቸው አበርክቶ ከፍተኛ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ክብርት ወ/ሮ ሽኩሪ አቡድረህማን በዛሬው እለት ከመንግስት ኮሙኒኬሽን ጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ አስታውቀዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክ ባለስልጣን…


