የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሄደ ።
1445 ኛው የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት ከሁለት ሺህ በላይ የእስልምና እምነት ተከታዮችን አሳታፊ ያደረገ ታላቅ የአፍጢር መርሀ-ግብር በዛሬው እለት በለገሀር አደባባይ ላይ ተካሂዷል ። በዚሁም መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረገቱ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የ 2016 ዓ.ም የአብይ ጾም እንዲሁም 1445 ኛው የረመዳን ፆም በእኩል ቀን መጀመሩን ተናግረው በዛሬው…


