በብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ለመተሳተፍ የመጡ የወዳጅ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ልዑካን እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል።
ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት እና ከብሪክስ አባል ሀገራት የመጡት የእህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮቹ በጉባኤው መክፈቻ መልዕክት ማስተላለፋቸው ይታወቃል።
ከፍተኛ አመራሮቹ በዛሬው ዕለት የእንጦጦ ፓርክን ተዘዋውረው የጎበኙ ሲሆን፤ በዚሁ ወቅት በፓርኩ አስጎብኝዎች ገለጻ ተደርጎላቸዋል።
EBC


