ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ነገ ይጀመራል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የሥራ ዘመን 4ኛ ዓመት 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ከነገ ጀምሮ ለ2 ቀናት የሚካሄድ ይሆናል። በጉባኤው የአስተዳደሩ አስፈፃሚ አካላት እና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የ6 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት እንደሚገመገም የምክር ቤቱ አፈ-ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲህያ አደን ገልፀዋል። በተጨማሪም በአስተዳደሩ ወጪ በፍጥነት እየተከናወነ የሚገኘው የድሬዳዋ ኮሪደር ልማት ሥራ በጉባኤው ተገምግሞ አቅጣጫ ይቀመጣል ያሉት አፈ…


