በብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽ/ቤት የወጣቶች ክንፍ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ በአቶ ገዛህኝ አዳርጌ የተመራው የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ክንፍ አባላት በአስተዳደሩ እየተሰሩ ያሉ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ገብኝት እያካሄዱ ነው ።
በጉብኝቱም በአስተዳደሩ ወጪ እየተገነቡ የሚገኙ ሲቪክ ሴንተር፣የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስቴዲየም፣የኢትዮጵያ አየር ሀይል 3ኛ አየር ምድብን እንዲሁም በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ጊቢ ውስጥ በሌማት ቱርፋት የተከናወኑ ስራዎችን ጉብኝት እያካሄዱ ነዉ ።
ሰላም ለማ
ምስል፦ ሰላም አበበ


