የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል መሪ ቃል የድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ህብረት አባላት የውይይት መድረክ አካሄዱ::
#DGC መጋቢት 18/2017 በመድረኩም “የመጋቢታዊያን የለውጥ ፍሬዎችና የነገ ተስፋዎች” በሚል ሰነድ የቀረበ ሲሆን በሰነዱም በለውጡ በተገኙ የልማት ትሩፋቶች የተፈቱ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን፣ የልማት ስራዎች ውጤታማነት እና ሌሎችንም መሰል ዝርዝር ሀሳቦች ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሄዶባቸዋል ። የመጋቢት ወር በኢትዮጵያ ልዩ ልዩ ታሪካዊ ክንውኖች የተከናወኑበት እንደሆነ በመድረኩ የተገለፀ ሲሆን በኢትዮጵያ ራስን የመቻል ልዕልና ውሳኔ ማሳያ የሆነው የታላቁ…


