የ2017 ዓ/ም 6ኛው መላው የድሬዳዋ ጫዋታዎች የብስክሌት ውድድር በቶቶ ብስክሌት ክለብ አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል
#DGC ግንቦት 24/2017 ሚያዝያ 26 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ በድሬዳዋ ከነማ፣ በድሬ ፖሊስና ቶቶ ብስክሌት ክለቦች መካከል ላለፉት ሳምንታት በድሬዳዋ ከተማ የጎዳና ላይ ክፍት የዙር ብስክሌት ግልቢያ ውድድር እንደዚሁም ግንቦት 03 ቀን 2017 ዓ/ም መነሻውን ከድሬዳዋ ከተማ አድርጎ እስከ አጎራባች የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ጨለንቆ እና ቀርሳ ድረስ ከተሞችን ያካለለ ሀገር አቋራጭ የረጅም እርቀት ክፍት የጎዳና…


