ትክክለኛ የሆነ የፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኮፒ ከ”ፋይዳ ID” ሞባይል መተግበሪያ ፣ ከቴሌብር ሱፐር አፕ ፣ ከሲቢኢ ብር ሞባይል መተግበሪያ እንዲሁም ከድረ ገጽ ካወረዱ በኃላ በፎቶ ሾፕ አልያም በህገወጥ መንገድ የሌላን ሰው መረጃ በማስመሰል እና መረጃን በመለወጥ የፋይዳ ካርድን አስመስሎ ማተምም ሆነ ለአገልግሎት መጠቀም ህገወጥ ድርጊት እንደሆነ ያውቃሉ?

የእርስዎን ማንነት የሚገልጽ ትክክለኛውን የፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኮፒ ከላይ ከተጠቀሱት አማራጮች አውርዳችሁ እንድትይዙ እና ለአገልግሎት እንድትጠቀሙ እናሳስባለን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *