30 ተቋማትን ያስተሳሰረው መተግበሪያ በድሬዳዋ…
በድሬዳዋ አስተዳደር 30 ተቋማትን በማስተሳሰር የአገልግሎት አሰጣጥን የሚያቀላጥፍ ”ቼቼ” የተሰኘ መተግበሪያ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ የአስተዳደሩ የሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ኤጀንሲ ኃላፊ አብዱላዚዝ ሻፊ እንዳሉት÷ ወጣቶችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ ከማብቃት ባለፈ የሥራ እድል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው። በ2017 በጀት ዓመት በኢትዮ ኮደርስ ስልጠና 7 ሺህ 832 ወጣቶችን ለማሰልጠን ታቅዶ ከ14 ሺህ በላይ ወጣቶች ሥልጠናውን እንደወሰዱ ተናግረዋል፡፡ ስልጠናውን የወሰዱ…


