ለገሰ ቱሉ(ዶ/ር) አምባሳደር ተደርገው ተሾሙ

የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለገሰ ቱሉ (ዶር) በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሾመዋል።

ፕሬዝደንቱ በህገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር አድርገው መሾማቸው ተገልጿል።

አምባሳደር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ሆነው ሲሰሩ መቆየታቸው ይታወቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *