Baga Ayyaana Irreechaa bara 2018’tin nagaayaafi Fayyaan isiin gahee – Kansjamoo Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obboo Kadiir Juhaar.

Kabajamoon Kantiibaa Bulchiinsa Dirree Dhawaa toora Miidiyaa Hawaassummaa isaaniitiin akka ibsanitti – Ayyaanni duudhaan sirna galateeffannaa Oromoo itti calaqqisiifamu kan Irreechaa Malka wayita kabajnu, duudhaallee ijoo Irreechaa kan tahan Nageenya, Araara fi Tokkummaa akka jabeeffanu dhamachaa imala guddina Bulchiinsa keenyaa fi biyya teenya Itoophiyaa dhugoomsuun akka danda’amuuf qormaata hunda irra aannee muraannoon akka hojjannuun waamicha…

Read More

“የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ደምቆ የሚታይበት ይህን ታላቅ በዓል ስናከብር፥ የኢሬቻ ዋነኛ እሴት የሆኑትን ሰላም፥ ምህረት እና አንድነትን አጥብቀን መያዝ ይገባናል።” – የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ መልካ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለ2018 ዓ.ም ኢሬቻ በዓልን አስመልክተው በትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንደገለፁት “የኦሮሞ የምስጋና ስርዓት ደምቆ የሚታይበት ይህን ታላቅ በዓል ስናከብር፥ የኢሬቻ ዋነኛ እሴት የሆኑትን ሰላም፥ ምህረት እና አንድነትን አጥብቀን መያዝ ይገባናል።” ብለዋል። ከንቲባው በመልዕክታቸው…

Read More

የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ/ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ የእግር ኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ጨዋታው ድሬ ከነማ ተጋጣሚውን በማሸነፍ በድል ጀመረ።

የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ/ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ የእግር ኳስ ጨዋታ የመክፈቻ ጨዋታው በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ድሬ ከነማ እና በጅቡቲ ሪፓብሊካን መካከል በተካሄደ ጨዋታ ተጀምሯል። ለወራት ሲጠበቅ የነበረው “የድሬዳዋ ከተማ ዋንጫ” / “ድሬዳዋ ሲቲ ካፕ” የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ ከሰዓት በኋላ 11:00 ላይ የመክፈቻ ጨዋታው በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም በአስተናጋጁ ከተማ ክለብ ድሬ ከነማ እና በጅቡቲ ሪፓብሊካን መካከል በተካሄደ…

Read More

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ የ‘ኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት..

የኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ ‘የኢሬፈና’ /ምስጋና የማቅረብ/ ሥነ-ሥርዓት በአባገዳዎች ምርቃት በአዲስ አበባ ኢሬቻ ፓርክ ተካሄዶል አባገዳዎቹ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በቅደም ተከተል የምርቃት ሥነሥርዓቱን አከናውነዋል። እናቶች እና አባቶች፣ ቄሮ እና ቀሬዎች ለምለም ሳር እና አደይ አበባ ይዘው “መሬ ሆ…!” እያሉ ታላቅ እልልታ እና ምስጋና አቅርበዋል። ሁሉም የበዓሉ ተሳታፊዎች “ሆ ያ መሬ ሆ …” እያሉ ጭጋጉ መገፈፉን፣ ፈጣሪያቸው…

Read More

የሳውዲ አረቢያ ከፍተኛ ኢንቬስተሮች ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ በተለያዩ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ መሰማራት በሚችሉባቸው ነጥቦች ላይ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ እና ከካቢኔ አባላት ጋር ተወያዩ::

በዚህም ክቡር ምክትል ከንቲባ እና የንግድ፣ ኢንደስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሀርቢ ቡህ ለልዑክ ቡድኑ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ በድሬዳዋ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን በመግለፅ ማብራሪያ ሰተዋል። ምክትል ከንቲባ ሀርቢ አያይዘውም ድሬዳዋ በከፍተኛ የልማት ግስጋሴ ላይ እንደምትገኝ እንዲሁም የዲጂታላይዝ አሰራሮችን በማጠናከር ላይ እንደምትገኝ በመግለፅ፤ ከተማዋ ለአዳዲስ የኢንቨስትመንት እና የቢዝነስ ስራዎች አመቺ መሆኗን ጠቁመዋል። የልዑክ…

Read More