የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በስኬት መጠናቀቁን አባ ገዳ ጎበና ሆላ አስታወቁ::

የቱለማ አባ ገዳ ጎበና ሆላ፥ የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን አስታውቀዋል።

አባ ገዳ ጎበና ሆላ የ2018 ዓ.ም የሆረ ሀርሰዴ ኢሬቻ በዓል በስኬት መጠናቀቁን ምክንያት በማድረግ ለመገናኛ ብዙኃን በሰጡት መግለጫ፥ በዓሉ ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር አስተዋፅዖ ላደረጉ አካላትም ምስጋና አቅርበዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *