ሮሃ ቡድን የድሬዳዋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ሻንፒዮን ሆነ

በድሬዳዋ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የድሬዳዋ ሁለተኛ ዲቪዚዮን ክለቦች ውድድር በሮሃ ቡድን አሸናፊነት ተጠናቋል። ሮሃ ገበያ ከ አዲጋላ ጋር ለዋንጫ የተጫወተ ሲሆን በሮሃ ቡድን 5-2 አሸናፊነት ነው ጨዋታው የተጠናቀቀው። በመጀመሪያው አጋማሽ የአዲጋላ ቡድን ሁለት ጎሎችን በማስገባት ቀዳሚ ሆኖ ጨዋታውን እየመራ ቢቆይም የሮሃ ቡድን ባስቆጠረው አንድ ጎል የመጀመሪያውን አጋማሽ ጨዋታ 2-1 በሆነ ውጤት ተጠናቆ፤…

Read More

በቴክኖሎጂ እውቀት ያደባሩ ተወዳደሪ ወጣቶችን ማፍራት የሁሉንም ባለድርሻ አካላትን ጥረት እንደሚጠይቅ ተገለፀ

የድሬዳዋ አሜሪካን ኮርነር በተለያዩ የኮዲን የቴክኖሎጂ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ታዳጊዎችና ወጣቶችን ያስመረቀ ሲሆን በበጎ ፈቃድ ለሚያገለግሉ ግለሰቦች እውቅና ሰቷል። በአስተዳደሩ ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤትና በድሬዳዋ አሜሪካን ኮርነር በተዘጋጀው የበጎ ፈቃደኞች የእውቅና እና በማእከሉ በበጎ ፈቃደኞች የተሰረ ፕሮጀክቶችን የማስተዋወቂያ መርሀ ግብር ላይ የተገኙት የድሬደዋ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ወንዶሰን አባይ መንግስት በሁሉም ዘርፎች ላይ…

Read More

የቴክኒክ እና ሙያ ኮሌጆች ለወጣቶች አዳዲስ እና በገበያው ላይ ተፈላጊ የሆኑ የሙያ ዘርፎችን በማሰልጠን ወጣቶችን የሙያ ባለቤት እያረጉ ይገኛሉ”- የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሰለጠኑአቸውን 1042 ሰልጣኞችን በድምቀት እያስመረቁ ይገኛል። በምርቃት ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለተመራቂ ሰልጣኞች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ ሀገራችን ኢትዮጵያ ወደ ብልፅግና ለምታደርገው ጉዞ በሙያዊ ክህሎትና ሥነ-ምግባር የታነፀ፣ ለሥራ ፍቅርና ተነሳሽነት ያለው እንዲሁም ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች እና አሠራሮች ጋር ተዋህዶ መሥራት የሚችል…

Read More