Amharicየድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት ፤የከተማ እና የገጠር ወረዳዋች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል direcom9 months ago9 months ago01 mins በአሁኑ ሰዓት የሴክተር ተቋማት የመጀመሪያው በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኃ/ማርያም ዳዲ አማካኝነት እየቀረበ ይገኛል የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝርዝር ዜናዋችን በማስከተል የምናደርስ ይሆናል። Post navigation Previous: Kaabineen Bulchinsa Dirree Dhawaa Walgahii Idilee Har’a Taa’een Murteewwan Dabarsan.Next: አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሴን በድሬዳዋ በሆቴል ኢንቨስትመንት ላይ ተሰማርቶ ለመስራት ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለመመልከት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ለማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ገቡ Leave a Reply Cancel replyYour email address will not be published. Required fields are marked *Comment * Name * Email * Website Save my name, email, and website in this browser for the next time I comment. Δ
የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት ለከተማዋ ውብ ገፅታን ከማላበሱ ባሻገር ለከተማ ግብርና እና ለሥራ ዕድል ፈጠራ ትልቅ በር ከፍቷል direcom1 month ago1 month ago 0
ሰኔ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰው ድንገተኛ የእሳት አደጋ ሳቢያ የተጎዱ ወገኖችን በመደገፍና አካባቢውን መልሶ በማቋቋም ረገድ የድሬዳዋ አስተዳደር እያበረከተ ያለው አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑ ተጠቁሟል። direcom1 month ago1 month ago 0
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ:: direcom1 month ago1 month ago 0
”በሀገር ውስጥም በውጭም የሚገኙ የድሬደዋ ወዳጆችና ተወላጆች እያበረከቱ ያለው የበጎ ተግባር ስራዎች የሚመሰገንነው።” – የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር። direcom1 month ago1 month ago 0