አገር አቀፍ የህግ ተርጓሚዎች መድረክ በድሬዳዋ አስተዳደር እየተካሄደ ይገኛል

በመድረኩ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረትን ጨምሮ የፌደራልና የክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቶችና ባለድርሻ አካላት እየተሳተፉ ይገኛሉ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ እና የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *