******************
የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ በአመራር ዘመናቸው ለሙስሊሙ ማኅበረሰብ አንድነት እንዲጠናከር እና ተቋሙ በሕግ ዕውቅና አግኝቶ እንዲቋቋም ባደረጉት በጎ አስተዋጽኦ ይታወሳሉ ።
ለሀገራችን ሰላምና ኅብረ ብሔራዊ አንድነት መጎልበት በቅንነት ያደረጉት አስተዋፅዖ ሁሌም የሚዘከር ነው ።
አስተዳደሩ ለቤተሰቦቻቸው፣ ለሃይማኖቱ ተከታዮችና ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ መጽናናትን ተመኝቷል።


