የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከታንዛንያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ጋር ለሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታ በድሬዳዋ አለም አቀፍ ስታዲየም እያደረገ ይገኛል

የታንዛንያ ብሄራዊ ቡድን ባስቆጠረው አንድ ጎል እየመራ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቋል።

በርካታ ቁጥር ያላቸው የድሬዳዋ ነዋሪዎች በስቴዲየም በመገኘት ጨዋታውን እየተመለከቱ፤ ለሉሲዎቹ ድጋፋቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።

የገፃችን ተከታታዮች በቀጣይ ከዕረፍት በኋላ የሚኖረውን የጨዋታ ሂደት እየተከታተልን የምናደርሳችሁ ይሆናል አብራችሁን ቆዩ!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *