ኢትዮጵያ በቡድን 20 ጉባዔ ጥቅሟን የሚያስጠብቁ ውይይቶች አድርጋለች፦ አቶ አህመድ ሽዴ

በደቡብ አፍሪካ በተዘጋጀው የቡድን 20 (G-20) አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የኢትዮጵያ ጥቅም የሚያስጠብቁ ጉዳዮች ላይ ውይይት መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ገለፁ። ከግሎባል ፈንድ ተጠቃሚ አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ ፈንዱ በቀጣይ ዓመት የሚሰጠውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ከ11 ቢሊዮን ዶላር በላይ ልገሳ እንዲደረግ ኢትዮጵያ ሰፊ ጥረት ማድረጓን ነው የገለፁት። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ…

Read More

ከካፍ ፕሬዝደንት ከዶክተር ፓትሪስ ሞትሲፒ በአፍሪካ እግር ኳስ እና ኢትዮጵያ በእድገቱ ስለሚኖራት ሚና ፍሬያማ ውይይት አድርገናል። ለወጣቶች እድገት፣ የስፖርት መሠረተ ልማት ብሎም የአፍሪካን እግርኳስ በአለም መድረክ ለማላቅ ከካፍ ጋር ስለሚኖረን ትብብር ተወያይተናል።

Read More

ከኔዘርላንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዲክ ሾፍ ጋር በነበረን ውይይት በኢትዮጵያ እና ኔዘርላንድ መካከል ያለውን ጠንካራ ትስስር ለማጠናከር ውይይት አድርገን ነበር። ከኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ቁልፍ መዳረሻዎች አንዷ የሆነችው ኔዘርላንድ ኢንቨስትመንት እና የኢኮኖሚ ትብብር ለማድረግ ጉልህ አቅም አላት። የአየር ንብረት ለውጥ ጥበቃ ሥራ ትብብርን አስመልክቶም እድሎቻችንን ለመመልከትና የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን በጉብኝቶች እና የልውውጥ መርሃ ግብሮች እንድንከውን በውይይቱ ሀሳብ አንስቻለሁ።

ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ ( ዶ/ር)

Read More

ከብራዚል ፕሬዝደንት ሉዊዝ ኢናችዮ ሉላ ደ ሲልቫ ጋር ጥሩ ውይይት አድርገናል። ውይይታችን በኢኮኖሚ እና ዘላቂ የመሠረተ ልማት ጉዳዮች ላይ አተኩረን የሁለትዮሽ ግንኙነታችንን የምናጠናክርባቸውን እድሎች አስመልክቶ የተካሄደ ነበር። ብራዚል በቅርቡ የተካሄደው የCOP30 አስተናጋጅ ሀገር እንደመሆኗ COP32ን በኢትዮጵያ ስናዘጋጅ ከብራዚል የምንወስደው ብዙ ጠቃሚ ልምዶች አሉ። የአለም የአየር ንብረት ጥበቃ ሥራን የሚያራምድ በሚገባ የተሰናዳ መስተንግዶ እንዲኖረን ከልምዶች የተገኙ ሃሳቦችን መለዋወጡን አጠናክረን ለመቀጠል አቅደናል።

ጠቅላይ ሚንስተር አብይ አህመድ (ዶ/ር )

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ የባለብዙ ወገን ግንኙነታችንን ለማጠናከር ብሎም እንደ የአየር ንብረት ጥበቃ ሥራ፣ ሰላም እና ፀጥታ፣ ዘላቂ ልማት ያሉ የጋራ አለምአቀፋዊ ትኩረት በሚጠናከርበት መንገድ ላይ ያጠነጠነ እንደነበር ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)፥ ኢትዮጵያ የCOP32 አስተናጋጅ ሀገር እንደመሆኗ መጠን…

Read More

አንጋፋውን የኮኔል አካባቢ ታሪኩን በጠበቀ መልኩ በኮሪደር ልማት መልሶ በማልማት ምቹ እና ሳቢ የማድረግ ስራ በቀጣዮቹ ቀናት እንደሚጀመር ተገለፀ።

የኮኔል የኮሪደር ልማት ኮሚቴ በተዘጋጀው የአካባቢው ዲዛይን ዙሪያ ከነዋሪው ጋር ውይይት አካሄደ። የድሬዳዋ እምብርት እና የከተማዋ የዘመናዊነት መገለጫ የሆነው የኮኔል አካባቢ እድሜ ጠግብ እና በርካታ የንግድ ቤቶች ያሉበት በመሆን ይታወቃል ። በከተማው እየተተገበረ በሚገኘው የኮሪደር ልማት ኮኔልን ታሪካዊነቱን በጠበቀ መልኩ ለማልማት የሚያስችል ውይይት ከነዋሪው ጋር ተደርጓል። የቀበሌ 06 ሰፈር የኮሪደር ልማት ኮሚቴ ሰብሳቢ እና የወጣቶች…

Read More

Leenjiin Hojjatoota Balaa Tasaa Ibiddaaf kennamuu jalqabe ittifufeeti jira.

Leenjiftoota Ol’aanoo Biyya Faransaayiin kan Dhaabata Kaaksi EPiPiYuuIi jedhamu irraa dhufaniin Hojjatoota Qajeelcha Waliigala Poolisii Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Gaggeesotaa fi Miseensota Divizinii Ittisaa fi To’annoo Balaa Tasaa Ibiddaa, Hojjatoota Naannawa Daldala Bilisaa , akkasumaas Kan Naannoo Hararii fi Kan Naannoo Soomalee leenjiin hirmaachisu Kun leenjiin kennamuu jalqabe Kun kan ittifufe yoo ta’u guyyaa arraa leenjichi…

Read More

Waxaa halkisi kasi socda Tababar loogu talagalay shaqaalaha ka hortagga iyo xakamaynta khataarta dabka.

Wafti ka kooban khubaro sare oo ka socda Cask APPUY ee dalka Faransiiska ayaa booqday Waaxda Ka Hortagga iyo Xakamaynta Dab-damiska Dagdagga ah ee Booliska Diridhaba iyo Aagga Ganacsiga Xorta ah ee Diridhaba,waxayna Tababar ku saabsan ka hortagga iyo xakamaynta khataarta dabka dagdagga ah sii yeen shaqaalaha ka hortagga iyo xakamaynta dabka Tababarkan ayaa maanta…

Read More

የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ከአንድ ወገን ሳይወሰን የዓለምን ዋና ዋና ኢኮኖሚዎች አቅፏል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በደቡብ አፍሪካ በተካሄደው G20 የመሪዎች ጉባዔ ዙሪያ ከተለያዩ የዓለም ኃያላን እና ቁልፍ ተቋማት መሪዎች ጋር ያደረጉት 15 ተከታታይ ስትራቴጂያዊ ውይይቶች፣ ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ ያላትን ተፅዕኖና የልማት ቅስቀሳ ምን ያህል ከፍተኛ እንደሆነ በተጨባጭ ያሳያሉ። የውይይቶቹ ዋና ትኩረት የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ሪፎርም ማጠናከር፣ የአረንጓዴ ልማት አጀንዳን ማስፈጸም እና ብዝኃ-አጋርነትን ማስፋት ላይ ያተኮረ…

Read More