ለመረጃ

የድሬዳዋ ሪጅን የኤሌክትሪክ አገልግሎት የመልሶ ግንባታና ጥገና ስራ ለማከናወን ነገ በቀን 27/3/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት ድረስ በተለያዩ የድሬዳዋ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋርጦ እንደሚቆይ አስታወቀ።

ተቋሙ እንዳስታወቀው ነገ ቅዳሜ ህዳር 27፥2018 ዓ.ም በድሬዳዋ አስተዳደር የኤሌክትሪክ ኃይል በሚከተሉት አካባቢዎች ላይ ይቋረጣል ጀርባ ሰፈር፣አሊዬ፣ገንደ አወዳይ፣ገንደ መሃመድ ሃሰን ፣ጎሮ ፣ጎሮ ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ፣ሼመንተሪያ አካባቢ፣ጎሮ ኮንዶሚኒየም ፣ጋራ ዲማ፣ አቡዬ እና ባርጌሌ በተሰኙት አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ስለሚቋረጥ ነዋሪዎች ተገቢውን ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ ያሳውቃል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *