ለ3ኛ ዙር “በመደመር መንግስት እይታ፣የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ ሀሳብ በተዘጋጀ ስልጠና የሰነዶች ምዝገባና ማረጋገጫ አገልግሎት፣የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ እንዲሁም የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሰራተኞች በቀረበው ሰነድ ላይ የተለያየ ሀሳብ አስተያየት እና የተለያዩ ጥያቄዋች በማንሳት ሰፋ ያለ ውይይት አካሄደዋል።
በጠዋቱ የስልጠና መረሀ ግብር በግብርናና ገጠር ልማት ትራንስፎርሜሽን ፣በኢንዱስትሪ እና በከተማ ልማት ዘርፍ በቀረቡት ሰነዶች ከቤቱ ለተነሱ ጥያቄዋች ከመድረክ ምላሽ ተሰቶባቸዋል። ።


