ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
“Pulse of Africa” በጥቂት ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ቀደምትና ታዋቂ ከሆኑ ሚዲያዎች አንዱ እንደሚሆን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) “Pulse of Africa”የተሰኘ የፓን አፍሪካ ሚዲያን በዛሬው ዕለት አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት፤ “Pulse of Africa” በጣም ቀለል ያለ ጅማሮ ያደረገ ቢመስልም በጥቂት ዓመታት ውስጥ በአፍሪካ ቀደምት እና ታዋቂ ከሆኑ ሚዲያዎች…


