Misoomni Koriidaraa Aanaa 07 hojjetaa jiru Sosochii Daldalaa Naannichaaf Haala Miijataa Uumuurratti Faaydaa Guddaa Qaba.

Hawaasa Daldalaa Aanaa 07 tti argaman. Hawaasni daldalaa Aanaa 07 Misoomni Koriidaraa Aanichatti hojjetamaa jiru sosochii daldalaa aaannichaaf Haala Miijataa Uumuurratti Faaydaa Guddaa kan qabu ta’uu ibsan. Misooma Koriidaraa duratti iddoon daldalaa aanichatti argaman hundumtuu baay’ee dulloomuufi naannawichatti balfiadda addaa Itti gatamuudhaan haalli qilleensaa naannoo Sana’a faalamuudhaan fayyaa namootaaf rakkisaa ta’uu eeranii yeroo ammaa kana…

Read More

“የወረዳ 07 የኮሪደር ልማት ለአካባቢው ንግድ እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ አለው” – በወረዳ 07 የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብ።

በድሬዳዋ ወረዳ 07 እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ስራ ለአካባቢው ንግድ እንቅስቃሴ ምቹ ሁኔታን በመፍጠር ረገድ ከፍተኛ ፋይዳ ያለው መሆኑን በወረዳው የሚገኙ የንግዱ ማህበረሰብና ነዋሪዎች ገለፁ። ከኮሪደር ልማቱ በፊት አካባቢው ባረጁ ቤቶች፣ በሸራና በማዳበሪያ የተሞላ እንደነበረ የጠቀሱት አስተያየት ሰጪዎቹ በአሁኑ ሰዓት በኮሪደር ልማቱ የንግድ ሱቆችን በአዲስና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የመገንባት ስራ በስፋት እየተከናወነ እንደሚገኝና ይህም ለአካባቢው…

Read More

የጥምቀት በዓል ፍጹም ሰላማዊ ሁኖ ተከብሮ እንዲያልፍ ለማስቻል ከተለያዩ ደብር የተውጣጡ ወጣቶች ጋር የውይይት መድረክ ተካሄደ::

በዚሁ ከወጣቶች ጋር በተደረገው ውይይት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ዋና አዛዥ ክቡር ኮሚሽነር አለሙ መግራ መጪው የጥምቀት በዓል ፍጹም ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ ተከብሮ እንዲያልፍ ለማስቻል ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ እንደገባ ገልፀዋል። ሰላምና ደህንነትን ከማረጋገጥ ባሻገር በአለም በማይዳሰስ ቅርስነት በዩኒኮ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል በከተማችን ድሬዳዋ ፍጹም ሰላማዊና የድሬዳዋ መገለጫ በሆነው…

Read More