የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል::
ጥር 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድሬዳዋ የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ በዛሬው ዕለት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አስተላልፏል። 1ኛ. ካቢኔው በቀዳሚነት የድሬዳዋ ስማርት ሲቲ ኢኒሼቲቭን ማፋጠን በሚቻልበት አጀንዳ ላይ በመወያየት ውሳኔ አስተላልፏል። የስማርት ሲቲ ስራዎች ከሰው ንክኪ ነፃ የሆኑና የህዝብን ደህንነትን በመጠበቅ የሚቀርቡ አገልግሎቶችን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ለመስጠት የሚያስችል ነው። የድሬዳዋ አስተዳደርም “የስማርት…


