ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት በይፋ አስጀመሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልእክት፤ ዛሬ በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት አስጀምረናል ብለዋል። ‎ይህ አገልግሎት ዜጎች የፖሊስ አገልግሎትን በተሻለ ፍጥነት እና በቴክኖሎጂ ታግዘው እንዲያገኙ እንደሚያስችል ገልፀዋል። በተጨማሪም አገልግሎቱ ለፖሊስ ፈጣን እርምጃ…

Read More

ኢትዮጵያ ስማርት የፖሊስ አገልግሎትን በማስጀመር በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ናት – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል

ኢትዮጵያ የሰው አልባ (ስማርት) ፖሊስ አገልግሎትን በማስጀመር በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር መሆኗን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የሰው አልባ ፖሊስ አገልግሎት ወይም ስማርት ፖሊስ አገልግሎት በይፋ አስጀምረዋል። ኮሚሽነር ጀነራሉ ይህን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ይህ አገልግሎት የሕግ ማስከበር ስራን ወደ ዲጂታል በማሸጋገር ህብረተሰቡ ያለምንም እንግልትና…

Read More

ብሪክስ እና የአዲሱ ዓለም አቀፋዊ ሥርዓት መነቃቃት

የብሪክስ ስብስብ በአሁኑ ወቅት በዓለም አቀፍ ደረጃ እያሳየ ያለው ሳቢነት፣ የብዙ ሀገራትን ትኩረት ወደ አዲስ የትብብር ማዕቀፍ እየሳበ ይገኛል። እንደ ፕሮፌሰር አህመድ ኢብራሂም ትንታኔ፤ በርካታ የደቡብ ንፍቀ ክበብ ሀገራት የኅብረቱን ደጃፍ በከፍተኛ ፍላጎት እያንኳኩ ያሉት፣ አሁን ያለው ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ሥርዓት ሁሉንም በእኩልነት ማስተናገድ ባለመቻሉና ፍትሐዊ ውክልናን በመጠማታቸው ነው። ይህ ፍላጎት አባል ሀገራቱ በሀገር…

Read More

In ka badan 5,000 oo hektar oo dhul ah ayaa ismamulka diridhaba, lagu horumariyay hawlaha isku dhafan ee daryeelka deeganka.

Barnaamijka daryeelaka deeganka iy Horumarinta dareraha biyaha ee sannandkan 2018, laqabtay ayaa maanta munasibad aqoonsi iyo mahad naq loqabta. Waxana munasibada kaso qaby galay oo ka hadlay Duqa is Maamulka diridhaba,Mudane,Khadir juhar,oo sheegay in maamulku uu natiijooyin ka gaaray dadaalladiisa ku aaddan soo celinta horumarinta dooxooyinka marrinada biyaha. Wuxuu sheegay in waddanku uu bilaabay howlaha…

Read More

Bulchinsa Dirree Dhawaatti Hojiilee Misooma Sululaa Qindaawaa Ji’oottan Bonaatiin Lafa Hektaara 5 ol Misoomsuun Danda’ame.

Bulchinsa Dirree DhawaattiHojii Misooma Sululaa Qindaawaa Ji’oottan bonaa bara 2018 mataduree”Misooma Sululaa Qindaawaa Ji’oottan bonaa Milkaa’ina Qonnaatiif!” Jechuun ji’a tokkoof kan gaggeeffamaa ture yommuu ta’uu, guyyaa har’aa sagantaan guduuunfaasaafi beekamtii gaggeeffame. Sagan rich array to argamuun ergaa kan dabarsan Kabajamoo Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar Bulchinsa Misooma sululaa tiif xiyyeeffannaa kennuudhaan qabeenya uumamaa…

Read More

ግምታዊ ዋጋቸው አስከ 70 ሚሊየን ብር የሚገመት የህክምና መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ።

በድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ለድል ጮራ ሆስፒታል ከ50 አስከ 70 ሚሊየን ብር ዋጋቸው የሚገመት የህክምና መሳሪያ ድጋፍ ተደረገ። በድጋፍ የተበረከቱት የህክምና መሳሪያዎች የኩላሊት ማጠቢያ፣ የመተንፈሻ ማሽን፣ የልብ ማስነሻ፣ የጽኑ ህሙማን አልጋዎች እና ሌሎችም ሲሆኑ ድጋፉን ያደረገው ደግሞ መገኛውን በአውስትራሊያ ያደረገው ፉት ስክሬይ ሮተሪ ክለብ መሆኑ በወቅቱ ተገልጿል። በህክምና መሳሪያዎቹ ድጋፍ መርሀግብር ላይ በመገኘት ርክክብ ያደረጉት…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ‎በዘንድሮው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ከ5ሺ በላይ ሄክታር መሬት ማልማት ተችሏል::

በአስተዳደሩ”‎የተቀናጀ የበጋ ወራት የተፋሰስ ልማት ለግብርና ስኬት” በሚል መሪ ሀሳብ ሲካሄድ የነበረው የ2018 የተፋሰስ ልማት የመዝጊያ እና የእውቅና መርሃ ግብር ተካሂዷል። ‎በመርሃግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጅሀር፤ ‎አስተዳደሩ ለተፋሰስ ልማት ስራ ትኩረት በመስጠት ተፈጥሮን ወደነበረበት ለመመለስ ባከናወነው ተግባር ውጤት ማስመዝገቡንም ተናግረዋል። የተፋሰስ ልማት ‎ስራዎች ሀገሪቱ የጀመረችውን ከተረጅነት የማላቀቅና ምርትና ምርታማነትን…

Read More