የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት

የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ፤ ከውጭ ሲገባ የነበረውን የተፈጨ ድንጋይ ከሰል ፍላጎት በሀገር ውስጥ በማሟላት በኢትዮጵያ የዘርፉ የኢንደስትሪ ልማት ዐቢይ ሚና ይጫወታል። ፋብሪካው ለሲሚንቶ፣ ለብረት እና ኮንስትራክሽን ኢንደስትሪዎች አስፈላጊ ጥሬ ግብዓቶችን ያቀርባል።

በተጨማሪም ፕሮጀክቱ ኢትዮጵያ የአካባቢ ጥበቃን በማረጋገጥ የኢንደስትሪ ልማትን እንደምታሳድግ ማሳያ ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *