በወለጋ ዞኖች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች አስደሳች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በወለጋ ዞኖች እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች ተስፋ ሰጪ እና አስደሳች መሆናቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በቄለም ወለጋ፣ በምዕራብ ወለጋ (ጊምቢ) እና በምስራቅ ወለጋ (ነቀምት) ዞኖች በመዘዋወር የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የወለጋ ሕዝብ ሰላም ወዳድ፣ ሥራ ወዳድ እና በፍቅር የተሞላ መሆኑን ምስክርነታቸውን ሰጥተዋል። “የወለጋ ሕዝብ ጠላቱ እንኳን ቢሆን…

Read More

የወለጋ የብልጽግና ተስፋ፤ ከታላላቅ ፕሮጀክቶች እስከ አዲስ አስተዳደራዊ ለውጥ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ወደ ሥልጣን ከመጡ ጀምሮ ለወለጋ ሕዝብ የገቡት ቃል አካባቢውን ወደ ታላቅ የኢኮኖሚ ኮሪደርነት የመቀየር ግዙፍ ራዕይ ነው። “ሰላም ከተረጋገጠ ወለጋ ከዱባይ በላይ የመልማት ጸጋ አለው” በሚለው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል፤ ዛሬ በቢሊዮኖች ብር የሚቆጠሩ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር እየተቀየሩ ይገኛሉ። ይህንን ቃል እውን ለማድረግ በአሁኑ ወቅት በአካባቢው ግዙፍ የመሠረተ ልማት ግንባታዎች…

Read More

ኢትዮጵያ ለድንጋይ ከሰል በየዓመቱ የምታወጣውን ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የምታስቀርበት ፋብሪካ

ኢትዮጵያ ለድንጋይ ከሰል ግዢ በየዓመቱ የምታወጣውን ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ የምታስቀርበት ግዙፉ የአርጆ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካ በዛሬው ዕለት በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተመርቆ በይፋ ሥራ ጀምሯል። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኝ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር፣ ኢትዮጵያ የገጸ ምድር እና የከርሰ ምድር የማዕድን ሀብቷን አልምታ እና እሴት ጨምራ በመጠቀም በኩል ለረጅም ዓመታት…

Read More

የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክት ለአገልግሎት ሲበቃ ግብርናውን የሚያሻግር ይሆናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የአርጆ ዲዴሳ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የጎበኙ ሲሆን፤ የደረሰበት ደረጃም አስደናቂ መሆኑን መመልከታቸውን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይኽ ትልቅ ፕሮጀክት በቅርብ ዓመታት ግንባታው ተፋጥኖ ወደ መጠናቀቂያው መቃረቡን ጠቁመዋል። ፕሮጀክቱ ለአገልግሎት በሚበቃበት ጊዜም የተለያዩ የአዝርዕት ልማትን በመደገፍ እንደሀገር የተጀመሩ የምግብ ሉዓላዊነት ጥረቶችን የሚያግዝና በሺዎች የሚቆጠሩ አርሶ አደሮችን በመጥቀም ግብርናውን የሚያሻግር እንደሚሆን ገልጸዋል። ይኽ…

Read More

ኢትዮጵያን በሐሳብና በዕውቀት የመምራት ውጤቱ በልማት ሥራዎች እየተንፀባረቀ ነው – አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የለውጡ መንግሥት ወደ ሥራ ከገባ በኋላ የተመዘገቡ ስኬቶች ሀገርን በሐሳብና በእውቀት የመምራት ውጤቶች መሆናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገልጹ። የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በተመረቀበት ወቅት አቶ ተመስገን በአደረጉት ንግግር፤ ቀደም ሲል በሀገሪቱ የነበረው ትልቁ ፈተና የሐሳብና የራዕይ ማነስ እንደነበር አስታውሰዋል። እነዚህን ክፍተቶች በመሙላትና ለተግባራዊነቱም ሌት ከቀን በመሥራት፣ አሁን ላይ ኢትዮጵያ በግልጽ የሚታይ የዕድገትና…

Read More

ከትላንት ቁጭት እስከ ዛሬው የልማት ፀሐይ፤ የወለጋ አዲስ ገጽታ

ተፈጥሮ ሳትሰስት ጸጋዋን የቸረችው፣ ለም መሬትና ማዕድናት የሞሉበት፣ ምቹ አየር የታደለው የወለጋ ምድር፤ ለዘመናት የጸጋውና የገጽታው መራራቅ የሕዝቡ የቁጭት ምንጭ ሆኖ ቆይቷል። የአካባቢው ሕዝብ አጠገቡ እያየውና እየዳሰሰው በቁጭት የሚንገበገብለት የተፈጥሮ ሀብት ለምቶ ኑሮው እንዲሻሻል የዘመናት ምኞቱ ነበር። ይህን የሕዝብ መሻት የተረዱት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሰባት ዓመታት በፊት በነቀምት ከተማ ተገኝተው ከሕዝቡ ጋር በነበራቸው…

Read More

አዲስ የተገነባው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ እውነታዎች

• በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ዕድገት ውስጥ እንደ አንድ ትልቅ ምዕራፍ የሚጠቀሠው የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ ከውጭ የሚገባውን የድንጋይ ከሰል ፍላጎት ለመተካት የሚያግዝ ነው። • የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ስር በሚገኘው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን የሚተዳደር ነው። • ፋብሪካው ለኢትዮጵያ ዕድገት ወሳኝ ለሆኑት የሲሚንቶ፣ የብረት ብረት እና የማምረቻ ኢንዱስትሪዎች የድንጋይ ከሰል ያቀርባል። • ፋብሪካው በሰዓት…

Read More

የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ሽግግር ያፋጥናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የአርጆ የድንጋይ ከሰል ፋብሪካ በይፋ መመረቁ የኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ወደ ላቀ ደረጃ የሚያስፈነጥር መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የፋብሪካውን መመረቅ አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ፋብሪካው በተለይም ከውጭ የሚገባውን ምርት በመተካት ረገድ ከፍተኛ ድርሻ እንደሚኖረው አመልክተዋል። ከዚህም ባለፈ ሰፊ የሥራ ዕድል በመፍጠር እና የሀገር ውስጥ ፋብሪካዎች ለኃይል አቅርቦት የሚያወጡትን የማጓጓዣ ወጪ…

Read More

የተጀመረውን ልማት እና ብልፅግና ለማስቀጠል ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የተጀመረውን ልማት እና ብልፅግና ለማስቀጠል ሰላምን ማጽናት ያስፈልጋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቄለም ወለጋ ዞን የቄጦ የመስኖ መሠረተ ልማት ፕሮጀክትን በጎበኙበት ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት፤ የኦሮሞ ሕዝብ ሰላም ወዳድ መሆኑን ለማሳየት ልጆቹን ነጋሳ እና ነጋሶ በማለት ይሰይማል ብለዋል። ሕዝቡ ሰላም ዋነኛ እሴቱ እና መለያው እንደሆነ ገልጸው፤ ልዩነትን በውይይት እንደሚፈታ ለማሳየት ልጆቹን…

Read More