“የኦሮሞ ሕዝብ ሰላምን ስለሚወድ ጠዋት እና ማታም ስለሰላም ይለምናል፤ ሰላምን ‘የፈጣሪ ስጦታ’ አድርጎ ስለሚያምንም ልጆቹን ‘ነጋሳ’ (ሰላም) ብሎ ይሰይማቸዋል፤ ያም ሰላም እንዳይርቀው ደግሞ ‘አራርሳ’ (አስታራቂ) በማለት የእርቅን አስፈላጊነት ይመሰክራል”

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *