የኢትዮጵያ ስልታዊ ዲፕሎማሲ፦ ከውስጥ ጽናት እስከ ዓለም አቀፍ ከፍታ

ዲፕሎማሲ በዓለም አቀፍ መድረክ የሀገር ብሔራዊ ጥቅም፣ ሉዓላዊነት እና ክብር ሳያስደፍሩ የጋራ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚቀመር ረቂቅ የፖለቲካ ጥበብ ነው። ዓለም በፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ወታደራዊ ሽኩቻዎች በታመሰችበት በዚህ ዘመን የውጭ ግንኙነት መርሆዎችን እንደየአካባቢያዊና ዓለም አቀፋዊ ተለዋዋጭ ሁኔታዎች እያስተካከሉ ጥቅምን ማስከበር የህልውና ጉዳይ ነው። ባለፉት ስምንት ዓመታት የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲያዊ ምኅዳር ያጋጠሙትን ፈተናዎች የተሻገረው በዘፈቀደ ሳይሆን፣ “የውስጥ ጥንካሬ ለውጭ…

Read More

የኢትዮጵያ የምግብ ሥርዓት ሽግግር እና ኒዩትሪሽን ንቅናቄ በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ መተግበር መጀመሩ ተበሰረ::

​የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት (ATI) ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በመተባበር ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት የሚተገበር “የምግብ ሥርዓት ሽግግር ፍኖተ-ካርታ” ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር አከናወነ። ይህ ፍኖተ-ካርታ በአስተዳደሩ በከተማም ሆነ በገጠር የሚኖረውን የህብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ የሚያደርግና የተመጣጠነ የምግብ ስርዓት እንዲኖር የሚያግዝ መሆኑ በመድረኩ ተገልጿል። ​የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዶ/ር ሰይፉ ታደሰ በመክፈቻ ንግግራቸው እንደተናገሩት የፍኖተ-ካርታው ራዕይ በከተማም ሆነ…

Read More

በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገብቷል።

ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር እና ክብርት አዳነች አቤቤን ጨምሮ የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች የተካተቱበት ልዑክ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ እና ሌሎች የክልሉ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

Read More