የጥምቀት በአል በድሬደዋ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በደማቅ ሃይማኖታዊ ስነስርአት ተከብሯል፡፡

    በድሬዳዋ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ሲሆን ታቦታት ከጥምቀተ ባህሩ ተነስተው በካህና፣በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው የድሬዳዋ መገለጫ የሆነውን የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመቻቻል እሴት በሚያሳይ መልኩ እና ወደየ ደብራቸው ሀይማኖታዊ ስርአቱን ጠብቆ በደመቀ ሁኔታ ተመልሰው ገብተዋል ።

    Read More

      በድሬዳዋ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በድምቀት እየተከበረ ነው::

      በድሬዳዋ አስተዳደር የጥምቀት በዓል በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ሲሆን ታቦታት ከማደሪያቸው ተነስተው በካህናት፣በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው የድሬዳዋ መገለጫ የሆነውን የፍቅር፣ የአብሮነት እና የመቻቻል እሴት በሚያሳይ መልኩ እና ወደየ ደብራቸው ለመመለስ በጉዞ ላይ ይገኛሉ።

      Read More

        የኣስተዳደሩ ገቢዎች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ኣብዱሰላም መሃመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል።

        መሃመድ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኩዋን ለጥምቀት በአል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክት አስተላልፈዋል። በዚሁ ኣጋጣሚ ተቋሙ ለዕምነቱ ተከታዮች ለ3ት ቀናቶች የሚቆይ ከእጅ ንክኪ ነፃ የሆነ መታጠቢያ ቦታ አዘጋጅቶ ጀማል ሮጎራ ወርክ ሾፕ ፊት ለፊት አገልግሎት እየሰጠን ስለሆነ እጃችሁን በመታጠብ ከኮሮና ቫይረስ እንድትጠነቀቁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዪኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ እና…

        Read More

          Ayyaana Cuuphaa Baga Nagaan geessan.

          Hordoftoota Amantaa Kiristaanaa kan Jiraatota Bulchiinsa Dirree Dhawaa fi Biyya Teenyaa hundaan baga kabaja Ayyaana Cuuphaa bara 2013 nagaan geessan, kan Ayyaana Cuuphaa kan Naga’aa, kan Jaalalaa kan Gamachuu isiniif haa ta’u Ayyaana Cuuphaa Baga Nagaan geessan!

          Read More

            Ibsa_Koomishinii_Poolisii_Dirre_Dhawa_Irraa_Laatame.

            Ayyaannii Cuuphaa Rakkoo Nageenyaa Tokkon Malee Akka Kabajamu Tasiisuuf Haal-Dure Xumuruun Gara Hojii Galu Poolisiin Ibse Jira. Ayyaannii Cuuphaa Baraana Nagaan Akka Kabajamuf, Guyyoota Dura Poolisiin Qophii Tasiisaa Kan Turee Yoo Tahuu, Kanumaan Abboottii Amaanta Garaagaraa, Dargaaggota Fi Kutaalee Hawaasaa Akkasumaa Jarmayalee Garaagaraa Waliin Mariin Bal’aan Tasiifamaa Kan Ture Yoo Tahuu, Ayyaanichii Qabiiyyee Amaantii Osoo…

            Read More

              የጥምቀት በአል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቱን አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታወቀ፡፡

              የዘንድሮ የጥምቀት በአል ፍጹም ሰላማዊ እንዲሆን ከበአሉ ቀን ቀደም ብሎ ፖሊስ ቅድመ ዝግጅቶችን ሲያደርግ የቆየ ሲሆን በዚህም ከተለያዩ የእምነት አባቶች፤ከወጣቶች፤ከህብረተሰቡ የተለያዩ አደረጃጀቶች ጋር ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን በዚህም ሃይማኖታዊ ይዘቱን ሳይለቅ በአሉ እንዲከበር ጥሩ መግባባት ላይ መደረሱን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል መከላከል ዘርፍ ሃላፊ ም/ኮሚሽነር ጉሌድ ድርዬ ገልጸዋል የጥምቀት በአል በድሬዳዋ ከተማ ሲከበር ሃይማኖታዊ…

              Read More

                የከተራ በአል በድሬደዋ በድምቀት ተከበረ::

                ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ማደሪያቸው በሰላም ደርሰዋል። የጥምቀት በዓል በየአመቱ በሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በአደባባይ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው። የበዓሉ አከባበር የሚጀምረውም ጥር 10 ቀን ሲሆን እለቱም ታቦታት ከመንበራቸው ተነስተው ወደ ማደሪያቸው(ጥምቀተ ባህር) የሚሄዱበት እለት ነው ።በነገው እለትም የጥምቀት በአል ተከብሮ ይውላል።

                Read More