የከተራ በዓል እየተከበረ ነው

    የከተራ በዓል በድሬደዋ አስተዳደር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት በመከበር ላይ ይገኛል። ታቦታት ከአድባራት ወጥተው በካህናት፣ በዲያቆናት እና በምዕመናን ታጅበው ወደ ጥምቀተ ባህሩ በመጓዝ ላይ ይገኛሉ። የጥምቀት በዓል በየአመቱ በሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች በአደባባይ ከሚከበሩ ሀይማኖታዊ በዓላት አንዱ ነው።

    Read More

      የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በያዝነው አመት ከ 200 ሚሊዮን ብር በላይ የብድር አገልግሎት ለመስጠት አቅዶ በመስራት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ ::

      ተቋሙ በሁሉም ቅርንጫፎቹ የኮር ባንኪንግን በመጠቀም ፈጣንና ዘመናዊ የሆነ አገልግሎት ለደንበኞቹ መስጠት መጀመሩም ታውቋል ፡፡ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም እ.ኢ.አ በ 1994 ዓ.ም የተቋቋመ ሲሆን ተቋሙም ወደ ስራ ከገባት ጊዜ አንስቶ በአነስተኛ የንግድ ስራ ላይ ለተሰማሩ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የብድርና የቁጠባ አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል ፡፡ የድሬ ብድርና ቁጠባ ተቋም በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጲያ ላይ…

      Read More

        እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!!!

        ለድሬዳዋ አስተዳደር እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! በአሉ መልካም የሆነውን ሁሉ የምንፈፅምበት የሰላምና የፍቅር ፣ የደስታና የበረከት በአል እንዲሆን ልባዊ ምኞቴን እየገለፅኩ በድጋሚ እንኳን ለብረሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ አደረሰን እላለሁ። አህመድ መሐመድ ቡህ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጥር 10/2013 ዓም

        Read More

          Ayyaana Cuuphaa kan bara 2013 Baga Nagaan geessan.

          Hordoftoota Amantaa Kiristaanaa kan Bulchiinsa Dirree Dhawaa fi Biyya Teenya Itiyoophiyaa marti baga kabaja ayyaana Cuuphaa bara 2013 nagaan geessan, Ayyaani kan waantota gagaarii ta’an mara itti hojjannu kan Jaalalaa fi Naga’aa , kan Gamachuu fi Barakaa akka isiniif ta’u Onnee irraan hawwa jechuun irra deebi’anii Ayyaana Cuuphaa kan bara 2013 Baga Nagaan geessan.

          Read More

            Naga’ee Sobaa Argannaa Birrii Miiliyoona 15 Oodiitiin mirkanneesse.

            Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Naga’ee Sobaa kan Birrii miiliyoona Oodiitiin mirkanaa’e irratti Duursitoota garee fi Ogeeyota ol’aanoo ga’ee hojii kennameef itti gaafatamummaa fi amanamtumaan ba’atan hojii Seera kabajchiisuu kana itti gaafatamummaa fi amanamtummaan to’achuun saaxilaaniif beekamtii fi badhaasa hamilee jajjabeessuu laateera Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsaa laate. Kurfii beekamtii fi badhaasa hamilee jajjabeessuu qophaa’e…

            Read More

              Wal tajjiin marii Ilaalcha Dargaggootaa irratti xiyyeefate geggeefame.

              Sochiin Dargagoota Sababatti Amanan horachuu geggeefamuufi. Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Liigiin Dargaggootaa kan Paartii Badhaadhinaa wal tajjii marii ” Dargaggoota Sababaan Amanan haa horannuu ” dhaadannoo jedhuun geggeefame haasawaan kan banan Itti Aanaan Kantiibaa fi Hooganaa Biiroo Daldala Indastirii fi Invastimantii Obbo Kadiir Juhaar akka ibsanitti dargaggoonni Odeefannoo maddi hin beekamne dogogorsiisoo jedhamee dhaga’an faana osanii…

              Read More

                ከሚመለከተው ህጋዊ አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ድሮን ማብረር እንደማይችሉ ተገለጸ፡፡

                ከጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶችን ለመከላከል ከሚመለከተው አካል ፈቃድ የሌላቸው ግለሰቦች እና ተቋማት ድሮን ማብረር ወይንም ማንቀሳቀስ እንደማይችሉ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታዉቋል። ኮሚሽኑ ለመገናኛ ብዙሃን በላከው መግለጫ እንዳመለከተው ሁሉም የፀጥታና የደህንነት ተቋማት ከከተራ ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት በድምቀት የሚከበረዉ የጥምቀት በዓል ያለምንም የጸጥታ ችግር እንዲከበር በቂ ዝግጅት አድርገዋል። ከፀጥታ አጠባበቅ ጋር ተያይዞ ሊያጋጥሙ…

                Read More

                  የድሬዳዋ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ በዛሬው እለት <ምክንያታዊ ወጣት እንፍጠር>>በሚል መሪ ውይይት አካሄደ ፡፡

                  በአገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረውን እቅስቃሴ መነሻ በማድረግ የድሬዳዋ አስተዳደር የብልጽግና ፓርቲ የወጣቶች ሊግ አደረጃጀት<<ምክንያታዊ ወጣት እንፍጠር>>በሚል መሪ ቃል በተዘጋጀው የውይይት መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት ወጣቱ መሰረታቸው ያልታወቁ መረጃዎችን ሳይከተል እንዲሁም ሁኔታዎችን ሲደግፍም ሆነ ሲቃወም ምክንያታዊ መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል። የምክንያታዊ ወጣቶች ንግግርና ሙግት በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን ሰነድ ያቀረቡት አቶ አለማየሁ…

                  Read More

                    በድሬደዋ የቀበሌ 05 ነዋሪዎች ከቀጠናው ፖሊስ ጋር በመሆን የጥምቀት በአል በሚከበርበት ስፍራ የፅዳት ዘመቻ አካሄዱ::

                    ነዋሪዎቹ ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት ሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለመወጣት መዘጋጀታቸውንም ተናግረዋል:: በአሉ በሚከበርበት ስፍራ ተገኝተው የፅዳት ዘመቻውን ያደረጉ ነዋሪዎች እንደገለፁት በአልን ተንተርሶ ግጭት ለማስነሳት የሚፈልጉ ሀይሎች ያሰቡት እኩይ አላማ እንደማይሳካ ብሎም በአሉ በአብሮነትና በአንድነት የሚከበር መሆኑን ጭምር ለማሳየት በማሰብ የፅዳት ዘመቻውን ማድረጋቸውን ገልፅፕው ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል:: በዚሁ የፅዳት ዘመቻ ላይ የኦርቶዶክስና እስልምና…

                    Read More