እየተካሄደ በሚገኘዉ የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማህበራዊ ዘርፍ የትምህርትና የጤና አፈፃፀም ላይ ግምገማ ተካሄደ::

    በትላንትና እለት የተጀመረው የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወር የስራ አስፈፃሚ ግምገማ ዛሬ ከሰዓት የማህበራዊ ዘርፎች መካከል የትምህርት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ፣የጤና ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ አቅራቢነት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ የአስተዳደሩ የአስፈፃሚ አካላት የ6 ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረኩን የመሩት የአስተዳደሩ ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህና…

    Read More

      የስድስት ወር ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ሪፖርታቸውን ላቀረቡ ሴክተር መ/ቤቶች የቀጣይ ትኩረት አቅጣጫ ተሰጠ::

      በትላንትናው ዕለት በተጀመረው የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያ የስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ላይ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንትን ቢሮ ፣ ግብርናና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ፣ ኮንስትራክሽን ቢሮ ፣ መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ፣ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ቢሮ እንዲሁም መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሪፖርታቸውን አቅርበዋል፡፡ የመድረኩም ተሳታፊዎች ሪፖርቱ ላይ ሀሳብና አስተያየታቸውን ሰንዝረው ምላሽ ተሰጥቶበታል፡፡ ንግድ…

      Read More

        Miidhaa Koronaa ittisuu fi To’achuuf Sochiin Hagoogii Kaayachuu jalqabame.

        Bulchiinsa Dirree Dhawaatti miidhaa dhibeen Koronaa hawaasaa fi Dinagdee irraan ga’uu danda’u ittisuu fi to’achuun akka danda’amuu fi miira of-dagannoo hamaa hawaasa biratti mul’atu jijjiiruuf “akka isin Tajaajilluuf Hagooggii kaayadhaa” dhasdannoo jedhuun dhaabileen mara Hagoogii Afaanii fi funyaaniin ala akka hin sochoone kan dirqisiisuu fi sochiin dadamaqsuu jalqabameera. See Translation

        Read More

          ሰበር ዜና ስዩም መስፍንን እና አባይ ፀሐዬን ጨምሮ የጁንታው ቀንደኛ አመራሮች ተደመሰሱ::

          የመከላከያ ሰራዊት ሀይል ስምሪት መምሪያ ሀላፊ ብርጋደል ጀነራል ተስፋዬ አያሌው፣ ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና ሌሎች የፌዴራል የፀጥታ ተቋማት ዛሬም እንደ ትናንቱ አስደናቂ ጀግንነታቸውን በአንፀባራቂ ድል ታጅበው በድል መወጣት መቀጠላቸውን ለኢዜአ ገልፀዋል። አሁንም የተቀሩትን የጁንታ አመራሮች የገቡበት ገብተው የማደን ተግባራቸውን አጠናክረው ቀጥለዋልም ብለዋል። የጁንታው ቡድን ከትጥቅ ትግሉ ጀምሮ በስልጣን ላይ እያለ ኢትዮዽያዊ፣ ከስልጣን ሲወርድና የማይመች…

          Read More

            ‹‹እንድናገለግልዎ ማስክ ያድርጉ›› ዘመቻ ማስጀመሪያ ስነ-ስርአት ተካሄደ ::

            የኮሮና ቫይረስ በሀገራችን ከተከሰተ በኋላ በየቀኑ የሚያዙ የቫይረሱ ተጠቂዎች ብዛት በጣት የሚቆጠር ቢሆን አሁን ላይ በየቀኑ ከ400 እስከ 500 የሚሆኑ ዜጎች በቫይረሱ እየተያዙ ይገኛሉ ፡፡ የመያዝ ቁጥሩ አነስተኛ በሆነበት ወቅት ቁጥጥሩ ጠንካራ የመሆኑን ያህል ግን በመቶዎች የሚቆጠሩ ዜጎች በቫይረሱ በየቀኑ እየተያዙ ጥንቃቄ የሚባለው ነገር ተዘንግቷል መዘናጋቱም ከጊዜ ወደ ጊዜ ጨምሯል፡፡ ‹‹ እንድናገለግልዎ ማስክዎን ያድርጉ ››…

            Read More

              Ogeeyyiin damee Fayyaa Sagantaa Fooyyessa Ogummaa Ittifufaan of ga’oomsuu akka qaban ibsame

              Qopheessummaa Biiroo Eegumsa Fayyaattiin Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Ogeeyyiin damee Fayyaa hoj-maataa fi meeshaalee Fayyaa kan yeroo gara yerootti fooya’anii waliin haala wal-simuun haala itti Ogummaa fooyyefachuu qabanii fi fuul-duraas hayamni Hojii Ogummaa fi dhimmoottan biro bu’ura Sagantaa Fooyyessa Ogummaa Ittifufiinsaan of ga’oomuu Ogeeyyiin dame Fayyaa fudhatan yoo xiqaate waggaatti Sa’aa 30 ykn qabxii 30 ol…

              Read More

                በጤና ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች በየጊዜዉ ከዘርፉ ጋር እራሳቸዉን ማብቃት እንዳለባቸዉ ተገለፀ::

                በድሬዳዋ አስተዳደር የጤና ባለሙያዎች እና የሙያ ማህበራት ተወካዮች የተሳተፉበት የግንዛቤ መፍጠሪያ መድረክ ላይ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ጤና ጥበቃ ቢሮ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክተር አቶ መሀመድ ሀቢብ በጤናው የሙያ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎች በየጊዜዉ የዘርፉ ሙያ ከሚተገበሩ አዳዲስ አሰራሮችና ግብዓቶች ጋር እራሳቸዉን ማብቃት አለባቸዉ ብለዋል፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ በሀገራቀፍ ደረጃ በተቀመጠው የጤና ባለሙያዎች ተከታታይ የሙያ ማሻሻያ ፕሮግራም…

                Read More

                  በድሬዳዋ አስተዳደር የአስፈፃሚ አካላት የ2013 በጀት ዓመት የስድስት ወር የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ እየተካሄደ ነው::

                  በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ሴክተር ተቋማትና ቀበሌዎች የ2013 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወር የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል፡፡ ሪፖርት ግምገማው ለተከታታይ አምስት ቀናት በማካሄድ ጥር 8/ 2013 ዓ.ም የሚጠናቀቅ ይሆናል፡፡ የሪፖርት ግምገማ የንግድ ኢንዱስትሪና ኢኒቨስትመንት ቢሮ በማቅረብ የተጀመረ ሲሆን በቀጣይም በዛሬ እለት በሚደረገው የሪፖርት ግምገማ ግብር ውሃና ማዕድን ኢነርጂ ቢሮ፣ ኮንስትራክሽን ቢሮ እንዲሁም…

                  Read More

                    የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ የቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን ኮሚሽን ለአባላቱ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ሰጠ ::

                    በግንዛቤ ማዳበሪያ መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የኮሚሽኑ አባላት በተመረጡበት አካባቢ እንዴት ስራዎችን መስራት እንዳለባቸው በቂ ግንዛቤ በመያዝ ወደ ስራ ለመግባትና ያሉትን ክፍተቶች ለመዝጋት ስልጠናው ያግዛል ብለዋል። በመድረኩ የቀረቡ 3 አጀንዳዎች የብልጽግና ፓርቲ ቁጥጥርና ኢኒስፔክሽን የውስጥ አሰራር እና የስራ አፈጻጸም ክትትል መመሪያ፣ በኮሚሽኑ እቅድ እና በሪፖርት ማድረጊያ ቅጽ ዙሪያ በአስተዳደሩ ለሚገኙ…

                    Read More

                      በድሬዳዋ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግቦችና ጥራታቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች ከየመደብሩ ተሰብስበው እንዲወገዱ ተደረገ::

                      በድሬዳዋ አስተዳደር በተካሄደ ቁጥጥር የተሰበሰቡ የመጠቀሚያ ጊዜ ያለፈባቸው ምግብ ነክ ሸቀጦችና ጥራታቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች እንዲወገዱ ተደረገ። የማስወገዱ ሥራ ዛሬ በተከናወነበት ወቅት በአስተዳደሩ ጤና ቢሮ የጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓቶች ጥራት ቁጥጥር የስራ ሂደት ባለቤት ሲስተር ሰሪዶ ኡመር ለኢዜአ እንደተናገሩት፤ በማቃጠል የተወገዱት ምግብ ነክ ሸቆጦች ከግማሽ ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ናቸው። እነዚህ በከተማው ከሚገኙ 340…

                      Read More