መንግስትበ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በትላንትናው እለት የተጀመረው የማነቃቂያና አቅም ግንባታ ስልጠና በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን በመጀመሪያው ቀን ከድሬድዋ ዩኒቨርሲቲ ተጋባዥ አሰልጣኝ መምህርት ሀረግ ተክሉ ለስራ ያለን ተነሳሽነት ለመፍጠር የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጁነትና የስራ ቦታ ማህበራዊ ግንኙነትን በተመለከተ ስልጠና ተሰጥቷል ።

    Read More

      ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቀቀ ::

      የአስተዳደሩ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ለቢሮው ሰራተኞች የማነቃቂያና አቅም ግንባታ ስልጠና ለሁለት ተከታታይ ቀናት በኒው ብሎሰም ሆቴል ተሰቷል፡፡ በስልጠናው ለስራ ያለን ተነሳሽነት ለመፍጠር የሚያስችሉ የአእምሮ ዝግጁነትና የስራ ቦታ ማህበራዊ ግንኙነት ሪብራንዲግና የሀብት ማስመዝገብ ጽንስ ሀሳብና አስፈላጊነት እንዲሁም የስራ ስነ ምግባርን በተመለከተ ለሁለት ተከታታይ ቀናት ለፈፃሚ ባለሙያዎች ግንዛቤ ተፈጥሯል፡፡ በስልጠናው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን…

      Read More

        ኢትዮጲያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ከኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ጋር በመተባበር በሰላም፣ በአብሮነት፣ በሀይማኖትና በብሄር ብዝሀነት አያያዝ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ የሀይማኖት አባቶች፣ ከፍተኛ የመንግስት ሀላፊዎች እንዲሁም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ የሆኑበት የምክክር መድረክ በሳምራት ሆቴል በመካሄድ ላይ የሚገኝ ሲሆን የምክክር መድረኩም ለሁለት ቀናት የሚቆይ ይሆናል ።

        Read More

          አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ በድሬደዋ ሳባ ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ በድምቀት ምንም አይነት የፀጥታ ችግርም ሆነ የወንጀል ተግባር ሳይፈፀምና የትራፊክ አደጋ ሳይከሰት በሰላም መከበሩን ፖሊስ ገለፀ::

          ለበአሉ ፍፁም ሰላማዊነት እገዛና ትብብር ላደረጉ ሁሉ ፖሊስ ምስጋናውን አቅርቧል:: በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በታልቅ ድምቀት በታህሳስና ሀምሌ ወር የሚከበረው አመታዊው የቅዱስ ገብርኤል በአለ ንግስ በድሬደዋ የእምነቱ ተከታዩች በተገኙበት በዛሬው እለት በድምቀት ሲከበር ምንም አይነት የፀጥታና የወንጀል ተግባር ሳይፈፀምና የትራፊክ አደጋ ሳይደርስ ተከብሯል ሲል ነው የድሬደዋ ፖሊስ ኮሚሽን የገለፀው:: ከቁልቢ በአለ ንግስ ጋር ተያይዞም በርካታ ቁጥር…

          Read More

            iraatonni Bulchiinsaa RIB deegarsa Akaakuu fi Maalaqaa gumaachaa turan kenname .

            Jiraatonni Bulchiinsaa Dirree Dhawaa Haleellaan Rayyaa Ittisa Biyyaa Iizii Kaabaa irratti raawwatame balaalefachuun cinatti RIB deegarsa Akaakuu fi Maalaqaa kan Jiraatonni Araddoottan Baadiyaa fi Magaalaa Bulchiinsaa Dirree Dhawaa gumaachaa roga gara garaan taasifamaa ture laatan. Sirna kenniinsa Deegarsaa kan guyyaa har’aa taasifame irratti Sadarkaa Deetaan Ministeeraatti Hoogantuun Bulchiinsa Fandii Ejansii Wabii Adde Warqinash Birruu ,…

            Read More

              ለኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ድገፍ ላደረጉ የምስጋናና የዕውቅና ሰነስርአት ተካሄደ።

              የድሬደዋ አስተዳደር ለኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ለማድረግ የቀረበውን አገራዊ ጥሪ ተቀብለው ሀብት፤ጉልበትና እውቀት በመለገስ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የሀገር አለኝታዎችና ዋልታዎች በድሬዳዋ ራስ ሆቴል የምስጋናና የዕውቅና ስነስርዓት አካሄዶል። በስነ ስርአቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሀላፊ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት በሰሜን ዕዝ መከላከያ ሰራዊት የጁንታው የህውሀት ቡድን በፈፀመው ክህደት የሕግ ማስከበር ስራ…

              Read More

                በድሬዳዋ ሴቭ ዘ ቺልድረን 1.5 ሚሊየን ወጪ የተገነባው ህጻናት ማቆያ ተመረቀ።

                በድሬዳዋ ሴቭ ዘ ቺልድረን 1.5 ሚሊየን ወጪ የተገነባው የህጻናት ህገ ወጥ ዝውውርን ለመቀነስና ለመቆጣጠር እንዲያድችል የተገነባ የ12 ህጻናት ማቆያ ምርቃት ተካሄደ። ከፍተኛ የህጻናት ዝውውርን ለመቀነስና ለመቆጣጠር ታስቦ የተገነባው ድርጅቱ የበኩሉን ለመወጣት በቅንጅት በመስራት ወደ ቤተሰባቸው ለማቀላቀል በመንገድ ትራንስፖርት ግቢ ትብብር ማዕከሉ ተገንብቷል። በማዕከሉ 12 የወንዶችና የሴቶች ህጻናት ማቆያ፣ መምከሪያ፣ መረጃ ክፍል (council room) እና የተሟላ…

                Read More

                  ኑ ተማሪዎች ላፍታም ሳንዘናጋ ሁላችንም ወደ ትምህርት ቤታችን እንመለስ!!!

                  የነገ የሀገር ተስፋ የሆናችሁ ተማሪዎች ይህችን መተኪያ የሌላትን ሀገር ካላት ራዕይ ጭምር የምትረከቡ እናንተ ናችሁ፡፡ ወላጆቻችሁ እና ሀገራችሁ ከእናንተ ብዙ ይጠብቃሉ፡፡ ከእናንተ የሚፈለገውን ሁሉ መውጣት እንድትችሉ ትምህርት የማይተካ ቁልፍ ሚና አለው፡፡ ትምህርት ለሀገር ዕድገት ቁልፍ ነውና፡፡ ስለሆነም በኮቪድ-19 ምክኒያት ተቋርጦ የነበረው ትምህርት በአስተዳደራችን በሚቀጥለው ሳምንት ሙሉ በሙሉ ይጀምራል፡፡ ለአፍታም ሳንዘናጋ ሁላችንም ወደ ትምህርት ቤታችን እንመለስ፡፡…

                  Read More