በአስተዳደሩ የንፁህ ውሃ መጠጥ ለደንበኞች የማዳረስ ሥራዎች በዚህ ዓመት ከ5 ሺህ አዳዲስ ደንበኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተባለ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የደንበኞች ፎረም መድረክ አካሄደዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን ለደንበኞች የሚሰጠውን አገልግሎት አሁን ካለበት ደረጃ በተሻለ በልኩ ለማሳደግ እንዲችል እስከ አሁን ያለውን ልምድ እና በቀጣይ የሚገኘውን ልምድ በመቀመር የመረጃ መለዋወጥ ስርዓቱን በተጠናከረ መልኩ በተቋም ደረጃ የደንበኞችን አገልግሎት አሰጣጥ መሳለጥ እንቅፋት የሆኑ አሰራሮችን ለባለስልጣኑ በመጠቆም እንዲወገዱ የሚያስችል ተግባራት እንደሚቀጥሉ ተገልጸዋል፡፡…


